ጥሬ ኮዱን ለሃይል (ፊዚክስ) ለማየት
←
ሃይል (ፊዚክስ)
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
:''«ሃይል» የሚለው አርዕስት ወዲህ ይመራል። ተጨማሪ ትርጉሞችን ለማየት፣ [[ኃይል]]ን ይመልከቱ።'' '''ሃይል''' [[የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት|በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] ሲተረጎም [[ስራ]] የሚሰራበት ፍጥነት ማለት ነው። በሌላ አነጋገር ሃይል ማለት [[አቅም]] ካንድ ቁስ ወደሌላ የሚተላለፍበት ፍጥነት ወይም ደግሞ አንድ አይነት [[አቅም]] ወደ ሌላ አይነት የሚቀየርበት ፍጥነት ማለት ነው። የሃይል መለኪያ [[መስፈርት]] [[ዋት]] (w) ነው። በሃይልና አቅም ልዩነት አለ። ለምሳሌ አንድን ድንጋይ ከመሬት ወደተወሰነ ቦታ ለማንሳት (በፍጥነትም ይሁን በዝግታ) የሚጠይቀን አንድ አይነት አቅም ነው። ነገር ግን ድንጋዩን በፍጥነት ማንሳት እና ዝግ ብሎ ማንሳት የተለያየ ኃይልን ይጠይቃል። በፍጥነት ለማንሳት ከፍተኛ ሃይል ሲጠይቅ ዝግ ብሎ ለማንሳት ግን ዝቅተኛ ይጠይቃል። በሌላ አነጋገር፣ ብዙ አቅም ካለ ብዙ ስራ መስራት ይቻላል፤ ብዙ ሃይል ካለ ደግሞ ብዙ ስራን በ'''ትንሽ ጊዜ''' መጨረስ ይችላል። ሃይል እንደ ስራ [[ውድር]]ነቱ መጠን ቀመሩ ይህን ይመስላል፦ === አጠቃላይ ሃይል === :<math> P_\mathrm{avg} = \frac{\Delta W}{\Delta t}\,. </math> እዚህ ላይ :''P'' - ሃይል ነው :''W'' - [[ስራ]] ነው :''t'' - [[ጊዜ]] ነው === ቅጽበታዊ ሃይል === :<math> P = \lim _{\Delta t\rightarrow 0} P_\mathrm{avg} = \lim _{\Delta t\rightarrow 0} \frac{\Delta W}{\Delta t} = \frac{dW}{dt}\,. </math> [[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]]
(ወደ
ሃይል (ፊዚክስ)
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ