ጥሬ ኮዱን ለመላሽ አስረካቢ ለማየት
←
መላሽ አስረካቢ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[Image:Inverse Function.png|thumb|right| አስረካቢ ƒ እና መላሹ ƒ<sup>–1</sup>. አስረካቢ ƒ ግቤት ''a'' ን ለ 3 ስለሚያስረክብ, መላሹ ƒ<sup>–1</sup> 3 ን ለ ''a'' ያስረክባል.]] [[አስረካቢ]] ƒ ከ ''X'' ወደ ''Y'' እሚያስረክብ ቢሆን፣ የ ƒ መላሽ አስረካቢ ƒ<sup>−1</sup>, በተቃራኒ አቅጣጫ ''Y'' ን ወደ ''X'', የሚያስረክብ ነው። ሁሉም አስረካቢዎች መላሽ አስረካቢ የላቸውም። መላሽ አስረካቢ ካላቸው ግን '''ተመላላሽ''' ይሰኛሉ። አንድ አስረካቢ ተመላላሽ የሚሆነው [[አንድ ለአንድ አስረካቢ]] [[ከሆነና ከሆነ ብቻ]] ነው። ለምሳሌ አስረካቢ ƒ በዲግሪ ሴልሲየስ ''C'' የተቀመጠን [[ሙቀት መጠን]] ወደ ፋረን ሃይት ''F'' ቢቀይር, የዚህ አስረካቢ መላሽ ƒ<sup>−1</sup>. የሙቀት መጠንን ከፋረርሃይት F ወደ ሴልሲየስ C መልሶ ያመጣል ማለት ነው። :<math>\begin{align} f(C) &= \frac {9}{5} C + 32 \\ f^{-1}(F) &= \frac {5}{9} (F - 32) \end{align}</math> ከአንድ ለአንድ ውጭ ያሉ የአስረካቢ አይነቶች (እንደ ትርፍ አስረካቢዎች፣ እና እንስ አስረካቢዎች)፣ ግዛቶቻቸውንና ጥምር ግዛቶቻቸውን በማስተካከል ተመላላሽ አስረካቢዎች ሊሆኑ የሚችሉበት መንገድ ሊዘጋጅ ይቻላል። [[መደብ: አስረካቢ]]
(ወደ
መላሽ አስረካቢ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ