ጥሬ ኮዱን ለቀጤ ነክ ለማየት
←
ቀጤ ነክ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[ስዕል:Perpendicular-coloured.svg|right|thumb|250px|መስመር AB ለመስመር CD ቀጤ ነክ ነክ ነው። ለዚህ ምክንያቱ መስመር AB የሚፈጥራቸው ማዕዘኖች (ብርቱካንና ሰማያዊ ቀለማት)፣ 90 ዲግሪ በመሆናቸው ነው]] ሁለት መስመሮች '''ቀጤ ነክ''' ናቸው የሚባሉት እኩል የሆኑ [[ጎረቤት]] [[ማዕዘን|ማዕዘኖች]] መፍጠር ሲችሉ ነው። ስለሆነም ''መስመር AB ለመስመር CD ነጥብ A ላይ ቀጤ ነክ ነው''። አንድ መስመርና አንድ ጠለለል፣ ወይንም ሁለት ጠለሎች ቀጤ ነክ ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ መስመር ለሌላ መስመር ቀጤ ነክ ከሆነ በሁለቱ መስመሮች መቋረጥ የሚፈጠሩት ማዕዘኖች [[Pi|π]]/2 [[ራዲያን]] ወይንም 90[[ዲግሪ|°]] ናቸው። ይህ አረፍተነገር [[ዙር|ሲዞር]] ሁለት መስመሮች መገናኛቸው ላይ 90 ዲግሪ ከፈጠሩ፣ ቀጤ-ነክ ናቸው ይባላሉ። ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ከሆኑ በሂሳብ አጻጻፍ እንዲህ ይወከላሉ፦ AB<math>\perp</math>CD ። <math>\perp</math> የቀጤ ነክነት ምልክት ነው። === ቀጤ ነክ ከ[[ኩርባ]] አንጻር === ሁለት ቀጥተኛ መስመሮች <math>L</math> እና <math>M</math> በሚከተሉት እኩልዮሾች ቢሰጡን፡ :<math>L</math> : <math>y = ax + b</math> :<math>M</math> : <math>y = cx + d</math> <math>a</math> እና <math>c</math> የሁለቱ መስመሮች [[ኩርባ]] ይሰኛሉ። ሁለቱ መስመሮች <math>L</math> እና <math>M</math> ቀጤ ነክ የሚሆኑት፣ የኩርባቸው ብዜት ውጤት -1 (ማለት፡ <math>ac=-1</math>) [[ከሆነና ከሆነ ብቻ]] ነው፡: [[መደብ:ጂዎሜትሪ]]
(ወደ
ቀጤ ነክ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ