ጥሬ ኮዱን ለቅብብል ለማየት
←
ቅብብል
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[Image:Function machine5.png|350px|right|thumbnail| ቅብብል አስረካቢ ''g''(''f''(''x'')) በሁለት ወፍጮዎች ሊመሰል ይችላል። የመጀመሪያው ግቤት ''x'' ን ይወስድና ለውጤት ''f''(''x'') ያስረክባል። ሁለተኛው ''f''(''x'') እንደ ግቤት ይወስድና ውጤት ''g''(''f''(''x''))ን ያወጣል ወይንም ያስረክባል]] የ'''አስረካቢ ቅብብል''' ከሁለት ወይንም ከዚያ በላይ [[አስረካቢ]]ዎች የተሰራ ሲሆን፣ የአንዱ አስረካቢ ውጤት ለሌላኛው አስረካቢ እንደ ግቤት የሚያገለግልበት ስርዓት ነው። አስረካቢ ƒ: ''X'' → ''Y'' እና ''g'': ''Y'' → ''Z'' እንዲህ ሲደረግ ሊቀባበሉ ይችላሉ፣ መጀመሪያ አስረካቢ ƒ ግቤት ''x'' ን ወስዶ ለውጤት ''y'' = ƒ(''x'') ያስረክባል፣ ከዚያ አስረካቢ ''g'' ይህን ውጤት ''y'' ወስዶ ለውጤት ''z'' = ''g''(''y'') ያስረክባል። በዚህ መልኩ የተሰራ ቅብብል አስረካቢ በሒሳብ ቋንቋ እንዲህ ይጻፋል : <math>\begin{align} g\circ f\colon X &\to Z \\ x &\mapsto g(f(x)). \end{align}</math> ወይን በቀላሉ ሲጻፍ :<math>(g\circ f)(x) = g(f(x)).\ </math> ፣ ሲነበብ ከƒ ለg የሚያቀብል አስረካቢ። የቅብብሉ ቅደም ተከተል ወሳኝ ነው፣ ምክንያቱም ከ ƒ ለg ማቀበልና ከg ለƒ ማቀበል ብዙ ጊዜ የተለያዩ ግቤቶችንና ውጤቶችን ያመጣሉና። ለምሳሌ፦ :ƒ(''x'') = ''x''<sup>2</sup> እና ''g''(''x'') = ''x''+1 ቢሰጡን :''g''(ƒ(''x'')) = ''x''<sup>2</sup>+1, ከƒ ለg አቀባይ አስረካቢ :ƒ(''g''(''x'')) = (''x''+1)<sup>2</sup> = ''x''<sup>2</sup>+2''x''+1, ከg ለƒ አቀባይ አስረካቢ በዚህ አይነት መንገድ ብዙ ውስብስብ የሚመስሉ አስረካቢዎችን ከቀላል አስረካቢዎች ቅብብል መፍጠር ይቻላል። [[መደብ: አስረካቢ]]
(ወደ
ቅብብል
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ