ጥሬ ኮዱን ለበር:ፍልስፍና/የተመረጠ ጽሑፍ/39 ለማየት
←
በር:ፍልስፍና/የተመረጠ ጽሑፍ/39
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
'''ጥገኛ አምክንዮ''' ----- [[ስዕል:Venn1011.svg|thumb|right|100px| ጥገኝነት የሚፋለሰው A እውነት ሆኖ B ውሸት ሲሆን [[ብቻና ብቻ]] ነው። ከላይ ባለው [[ቬን ምስል]] ይህ የውሸት ክፍል በነጭ ቀለም ተለይቶ ይታያል። <br> ጥገኝነት በሂሳብ ትርጓሜው እንዲህ ይሰፍራል <math>A \rightarrow B \Leftrightarrow \neg A \lor B</math><br><br>[[File:Venn1011.svg|40px|A → B]] <math>\Leftrightarrow</math> [[File:Venn1010.svg|40px|¬A]] <math>\lor</math> [[File:Venn0011.svg|40px|B]]]] [[ስዕል:MI-switch.PNG|200px|thumb|right| የጥገኝነት አምክንዮን የሚተገብር የማብሪያ ማጥፊያ ትልም]] '''ጥገኛ አምክንዮ''' በሁለት የ[[አምክንዮ ዋጋ|አምክንዮ ዋጋወች]] የሚተገበር ሲሆን፣ ውጤቱ ውሸት የሚሆነው [[ቀዳሚ አረፍተ ነገር|ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ]] እውነት ሁኖ ተከታይ አረፍተ ነገሩ (ጥገኛ አረፍተ ነገሩ) ውሸት ሲሆን [[ብቻና ብቻ]] ነው። (ቀዳሚና ተከታይ አረፍተ ነገር ምን ማለት እንደሆነ ከታች ''ሙሉ ማብራሪያ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ'' ) ከአምክንዮ አንጻር ጥገኛ አምክንዮ ከ'''አይደለም....ወይም...''' ጋር [[እኩል]] ነው። በሂሳብ አጻጻፍ፣ '''p''' ቀዳሚ አረፍተ ነገር (አስጠጊ) ቢሆንና '''q''' ተከታይ (ጥገኛ) ቢሆን፣ የጥገኝነት ዝምድናቸው እንዲህ ይጻፋል '''p → q''' ፡ ሲነበብ '''p ስለዚህ q''' ነው። ይህ እንግዲህ ከላይ እንደተጠቀሰው ከ''' አይደለም p ወይም q''' ጋር ምንም ለውጥ የለውም። ይህን የመጨረሻውን ግኝት በምሳሌ እንይ፡ :መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ናት፣ ስለዚህ መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ ናት ከላይ በጻፍነው ትርጓሜ አንጻር ሲተረጎም :መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ አይደለችም '''ወይም''' መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ ናት ከላይ የተጻፉትን አረፍተ ነገሮች አነጻጽረው እኩለነታቸውን ያረጋግጡ
(ወደ
በር:ፍልስፍና/የተመረጠ ጽሑፍ/39
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ