ጥሬ ኮዱን ለባላ ለማየት
←
ባላ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
:''ይህ መጣጥፍ ስለ ሥነ ሂሳባዊው መስመር ነው። ለሰዶም ንጉሥ፣ [[ባላ (የሰዶም ንጉሥ)]] ይዩ።'' [[Image:ParabolaAnimate.gif|300px|right|thumb| ቀዩ - ባላ (ፓራቦላ) ነው።<br/> አረንጓዴው ዳይሬክትሪክስ የምንለው ቀጥተኛ መስመር ነው<br/> የላይኛው ሰማያዊ መስመር የሚመነጭበት ነጥብ ፎከስ ይባላል<br/> የሁለቱ ሰማያዊ መስመሮች ርዝመት እኩል ነው። ስለዚህ ቀዮቹ ነጥቦች ከአረንጓዴው ቀጥተኛ መስመርና ከፎከሱ ነጥብ እኩል ርቀት ስላሉ ቀዩ ባላ (ፓራቦላ) ነው እንላለን<br/> ]] '''ባላ''' (ፓራቦላ) በሂሳብ ጥናት ውስጥ የተስተካከለ የባላ ቅርጽ ያለው የሂሳብ መስመር ነው ቃል ነው። '''ባላ''' በሂሳብ እንዲህ ሲደረግ የፈጠራል፡ ባንድ ጠፍጣፋ ሜዳ ላይ አንድ ነጥብና አንድ መስመር እንውሰደ። ለዚህ ነጥብ እና ለመስመሩ እኩል ርቀት ላይ የሆኑ ነጥቦቹን በሜዳው ላይ ብንደረድር የምናገኘው ስዕል ባላ/ፓራቦላ ይሆናል ማለት ነው። ነጥቡ [[ፎከስ]] ሲባል፣ መስመሩ [[ዳይሬክትሪክስ]] ይባላል። == የባላ ቀመር በ[[ደካርት]] ሰንጠረዥ== ''ለተጨማሪ ማብራሪያ [[ኳድራቲክ እኩልዮሽ]]ን ይመልከቱ'' ''y'' = −''p'' ዳይሬክትሪክስ መስመር ቢኖን እና ፎከሱ (''p'', 0) ቢሆን (''x'', ''y'') ደግሞ የባላው ነጥቦች ቢሆኑ፣ ከነጥቡና ከመስመሩ ያሉትን እኩል ርቀቶች ግምት ውስጥ በማስገባት ይህን እናገኛለን :<math>y+p=\sqrt{(y-p)^2+x^2}.</math> ሁለቱንም ጎኖች በየራሳቸው ስናበዛና ስናስተካክል ይህን እናገኛለን :<math>x^2 = 4py\,</math> ይህን ባላ በሜዳው ሁሉ ስናዘዋውረው ይህን መልክ ይይዛል :<math>(x-h)^{2}=4p(y-k).\,</math> እንግዲህ ይህ ሲስተካከል :<math>y=ax^2+bx+c\,</math> የሰጣል። በሂሳብ ጥናአት የባላ አጠቃላይ ቀመር ተብሎ የሚታወቀው ነው == ባላ በተፈጥሮ == [[Image:Bouncing ball strobe edit.jpg|left|thumb|250px| በ[[ግስበት]] ምክንያት የሚነጥሩ ኳሶች የባላ ቅርጽ ይይዛሉ]] [[Image:ParabolicWaterTrajectory.jpg|left|thumb|250px| ፏፏቴወችም እንዲሁ የባላ ቅርጽ አላቸው። ምክንያቱም እንደኳሱ [[ግስበት]] ነው]] *የተተኮሰ ጥይት፣ የተወረወረ ድንጋይ፣ ሮኬቶች፣ ወዘተ.... በምድር ግስበት ምክንያት እንዲሁ የባላ ቅርጽ ይዘው ለመጓዝ ይገደዳሉ። [[መደብ: ሾጣጣ]] [[መደብ:አልጀብራ]]
(ወደ
ባላ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ