ጥሬ ኮዱን ለንሴት ለማየት
←
ንሴት
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[ማባዛት]] ተደጋጋሚ [[መደመር]] እንደሆነ ሁሉ '''ንሴት''' በተራው ተደጋጋሚ ብዜት ነው። ንሴት የሚወከለው ከአንድ ቁጥር ጎን በላይ በተቀመጠ ሌላ ቁጥር ነው። ለምሳሌ : <math>x^y</math>. እዚህ ላይ x መሰረት ቁጥር ሲባል y ደግሞ ንሴቱ ይባላል። ትርጓሜውም ፣x ቁጥር y ጊዜ እራሱን ሲያበዛ ማለት ነው። ለምሳሌ <math>2^3</math>, 2 መሰረት ሲሆን፣ 3 ንሴቱ ነው እንላለን፣ ትርጓሜውም <math>2^3=2 \cdot 2 \cdot 2 = 8</math> ነው። አልፎ አልፎ፣ በኮምፒዩተር ቋንቋ ንሴት በሚከተለው ምልክት ይወከላል <tt>^</tt> ለምሳሌ : <tt>2^3</tt> ማለቱ <math>2^3</math>. የንሴት ምሳሌዎች : * <math>5^3=5\cdot{} 5\cdot{} 5=125</math> * <math>x^2=x\cdot{} x</math> * <math>1^x = 1</math> ለማንኛውም ቁጥር ''x'' አንድ አንድ ንሴቶች የራሳቸው የሆነ መጠሪያ አላቸው። ንሴት 2, ከሆነ '''ካሬ''' (ስኩየር) ይባላል። ምክንያቱም የአንድ [[ካሬ]] መሬት [[ስፋት]] የሚሰላው እንዲህ <math>a^2</math> ተደርጎ ነውና። ስለሆነም :<math>x^2</math> የ<math>x</math> ስኩየር ነው እንላለን። ንሴት 3 ሲሆን, '''ኪዩብ''' ወይንም ሳጥን ይባላል ምክኒያቱም የኪዩብ [[ሙሌት]] እሚሰላው እንዲህ <math>a^3</math> ነውና። :<math>x^3</math> የ <math>x</math> ኪዩብ ነው እንላለን። {{መዋቅር}} [[መደብ:ሎጋሪዝም]] [[መደብ:አልጀብራ]]
ምሳሌዎች used on this page:
መለጠፊያ:መዋቅር
(
ምንጩን ለማየት
)
(ወደ
ንሴት
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ