ጥሬ ኮዱን ለአሃድ ጨረር ለማየት
←
አሃድ ጨረር
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
''' አሃድ ጨረር''' ማለት [[ርዝመት|ርዝምቱ]] 1 መስፈርት የሆነ [[ጨረር]] ማለት ነው። አሃድ ጨረር ብዙውን ጊዜ ኮፊያ በደፉ አንስተኛ የእንግሊዝኛ ፊደላት ይወከላል፣ ለምሳሌ <math alt= i-hat>{\hat{\imath}}</math> የአንድ [[ጨረር]] <math alt= u-hat>\boldsymbol{\hat{u}}</math> አሃድ ጨረር እንዲህ ሲጻፍ <math alt= u>\boldsymbol{u}</math> ፣ በሒሳብ የሚሰላውም እንዲህ ነው፦ :<math alt= "u-hat equals the vector u divided by its length">\boldsymbol{\hat{u}} = \frac{\boldsymbol{u}}{\|\boldsymbol{u}\|}</math> እዚህ ላይ <math alt= "vector u between two pairs of vertical lines">\|\boldsymbol{u}\|</math> የሚወክለው የተሰጠውን ጨረር <math alt= "vector u">\boldsymbol{u}</math>ርዝመት ነው። እዚህ ላይ ጨረሩና የርሱ አሃድ ጨረር አንድ አይነት አቅጣጫ አላቸው። የሁለት አሃድ ጨረሮች [[ጥላ ብዜት]] በሁለቱ ጨረሮች መካከል ያለው [[ማዕዘን]]ን [[ኮሳይን]] ይሰጣ። == የካርቴዥያን ሰንጠረዥ == በባለ ሦስት ቅጥ የካርቴዥያን ሰንጠረዥ ስርዓት. የ ''x'', ''y'', እና ''z'' አክሲስ አሃድ ጨረሮች <math alt= "i-hat equals the 3 by 1 matrix 1,0,0; j-hat">\mathbf{\hat{\boldsymbol{\imath}}}, \,\, \mathbf{\hat{\boldsymbol{\jmath}}} , \mathbf{\hat{\boldsymbol{k}}} </math> ሲሆኑ ዋጋቸውም እንዲህ ይሰላል፦ :<math alt= "i-hat equals the 3 by 1 matrix 1,0,0; j-hat equals the 3 by 1 matrix 0,1,0; k-hat equals the 3 by 1 matrix 0,0,1">\mathbf{\hat{\boldsymbol{\imath}}} = \begin{bmatrix}1\\0\\0\end{bmatrix}, \,\, \mathbf{\hat{\boldsymbol{\jmath}}} = \begin{bmatrix}0\\1\\0\end{bmatrix}, \,\, \mathbf{\hat{\boldsymbol{k}}} = \begin{bmatrix}0\\0\\1\end{bmatrix}</math> [[መደብ:ሊኒያር አልጀብራ]] [[መደብ:ጨረር]]
(ወደ
አሃድ ጨረር
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ