ጥሬ ኮዱን ለአቀበት ለማየት
←
አቀበት
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[Image:Gradient2.svg|thumb|300px|እላይ በተቀመጡት ሁለት ስዕሎች ላይ፣ የስኬላር መስኩ በጥቁርና ነጭ ቀለማት ሲወከል፣ ጥቁሩ ቀለም ከፍተኛ ዋጋን ያመለክታል። ሰማያዊ ጨረሮቹ የመስኮቹን አቀበት ይወካላሉ ]] አቀበት በአንድ የተሰጠ የ[[ስኬላር መስክ]] ውስጥ በሚገኙ ነጥቦች ላይ ያለን ከፍተኛ ውድድር አቅጣጫ እና የዚያ [[ውድድር]] መጠን የሚገኝበት የሒሳብ ስሌት ነው። == አንድምታ == ለምሳሌ፦ አንድ ሰው ተራራ እየወጣ እያለ፣ ከቆመበት ቦታ ወደ ሚቀጥለው በጣም ዳገት ወደሆነ ስፍራ ለመራመድ፣ የቱን አቅጣጫ ሊከትል እንደሚገባ ለማወቅ ቢፈልግ በሒሳብ ቋንቋ፣ ያለበትን ነጥብ አቀበት ፈለገ ይባላል። ሌላ ምሳሌ፦ ከ[[ባሕር ወለል]] በላይ ክፍታው <math>H(x, y)</math> የሆነ [[ገጽታ]] ቢሰጥ፣ የዚህ ገጽታ አቀበት [[ቬክተር]] ሲሆን የቬክተሩ አቅጣጫ በእያንዳንዳቸው ነጥቦች <math>(x, y)</math> ላይ ያለን የሁሉ ታላቅ [[ኩርባ]]ን አቅጣጫ ይይዛል። የዚህ ኩርባ መጠን በአቀበቱ መጠን ላይ ይንጸባረቃል። ተጨማሪ ምሳሌ፦ በአንድ ክፍል ውስጥ ያለ የ[[ትኩሳት]] መጠን ሁለት [[ግቤት]] ባለው [[አስረካቢ]] <math>T(x,y,z)</math> ቢሰጥ የዚህ አስረካቢ አቀበት የሚያሳየው 1ኛ- በእያንዳንዱ የክፍሉ ቦታ ላይ በየት አቅጣጫ [[ትኩሳቱ]] በሃይል እንደሚያድግና፣ 2ኛ በዚሁ ነጥብ ላይ ያለውን የ[[ውድድር]] መጠን ነው። አቀበት፣ በአንድ ነጥብ ላይ የሚገኙትን ሌሎች [[ውድድር|ውድድሮች]]ንም ለማስላት ያገለግላል። ይህን ለማድረግ የተፈለገውን አቅጣጫ [[አሃድ ጨረር]] ወስዶ ከአቀበቱ ጋር [[ጥላ ብዜት|በጥላ ማባዛት]] ነው። ==ትርጉም== [[Image:Gradient99.png|thumb|350px| የአስረካቢ f(''x'',''y'') = −(cos<sup>2</sup>''x'' + cos<sup>2</sup>''y'')<sup>2</sup> አቀበት፣ በጠፍጣፋው ጠለል ላይ በቬክትር መስክ መልኩ ተስሏል ]] የአንድ ስኬላር አስረካቢ <math>f(x_1, x_2, x_3, \dots, x_n)</math> አቀበት እንዲህ <math>\vec{\nabla} f</math> ሲጻፍ <math>\nabla</math> (የናብላ ምልክት) እሚወክለው የቬክተር ውድድር መተግበሪያ መሆኑን ነው። የአስረካቢ ''f'' አቀበት እንግዲህ ፣ የ[[ቬክተር መስክ]] ሲሆን፣ የቬክተሩ መጠን አባላትም በ[[ከፊል ውድድር]] አጻጻፍ እንዲህ ይቀመጣሉ : <math> \nabla f = \left(\frac{\partial f}{\partial x_1 }, \dots, \frac{\partial f}{\partial x_n } \right). </math> == ሦስት ቅጥ አቀበት == በካርቴዢያን ሰንጠረዥ ለተቀመጡ አስረካቢዎች፣ አቀበት እንዲህ ይሰላል፦ :<math>\nabla f(x, y, z) = \left(\frac{\partial f}{\partial x}, \frac{\partial f}{\partial y}, \frac{\partial f}{\partial z}\right)</math> ይሄው ቀመር በመደበኛ [[አሃድ ጨረር|አሃድ ጨረሮች]] <math>\hat{\mathbf{i}}, \hat{\mathbf{j}}, \hat{\mathbf{k}}</math> አማካኝነት በቀላሉ እንድህ ይጻፋል፦ :<math>\frac{\partial f}{\partial x} {\mathbf{\hat i}} + \frac{\partial f}{\partial y} \hat{\mathbf{j}} + \frac{\partial f}{\partial z} \hat{\mathbf{k}}</math> ===ምሳሌ=== ለምሳሌ የሚከተለው አስረካቢ ቢሰጥ : <math>f(x,y,z)= \ 2x+3y^2-\sin(z)</math> አቀበቱ እንዲህ ይሰላል፦ :<math>\nabla f= \left( \frac{\partial f}{\partial x}, \frac{\partial f}{\partial y}, \frac{\partial f}{\partial z}\right) = \left( 2, 6y, -\cos(z)\right). </math> == ተጨማሪ ንባቦች== *[http://books.google.com/books?id=JFmUQGd1I3IC&pg=PA30&dq=gradient+calculus&hl=en&ei=yEGQTo-IEYbmiAKZis3MCA&sa=X&oi=book_result&ct=result&resnum=1&ved=0CCwQ6AEwAA#v=onepage&q=gradient%20calculus&f=false ጉግል መጽሐፍ] *[http://www.khanacademy.org/video/gradient-1?playlist=Calculus Gradient lesson 1 ካህን አካዳሚ] {{Wayback|url=http://www.khanacademy.org/video/gradient-1?playlist=Calculus |date=20120106140154 }} [[መደብ:ውድድር ካልኩለስ]] [[መደብ:ጨረር]]
ምሳሌዎች used on this page:
መለጠፊያ:Wayback
(
ምንጩን ለማየት
)
(ወደ
አቀበት
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ