ጥሬ ኮዱን ለአዕላፍ ለማየት
←
አዕላፍ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[Image:Infinity symbol.svg|thumb|200px|right|ሒሳባዊ የአዕላፍ ምልክት, ∞ በተለያዩ አርትዖወች]] '''አዕላፍ ''' (ምልክቱ: '''<big>[[∞]]</big>''') በብዙ የትምህርት መስኮች ዘንድ ወሰን የለሽ፣ ወይንም ማብቂያ የለሽ መስፈርትን ለመወከል የሚረዳ ጽንሰ ሐሳብ ነው። በሒሳብ ጥናት ውስጥ፣ አዕላፍ እንደ[[ቁጥር]] ጥቅም ላይ ሲውል ይታያል (ማለቱ፦ ነገሮችን ለመለኪያ እና ለመቁጠሪያ ሲያገለግል ይታያል.. ለምሳሌ "አእላፍ ቁጥሮች")። ነገር ግን አዕላፍ እንደሌሎች ቁጥር አይደለም። የ[[ኢምንት]]ን ጽንሰ ሐሳብ በሚጠቀልሉ የቁጥር ስርዓቶች ውስጥ አዕላፍ ማለቱ የኢምንት ግልባጭ ማለት ነው። በሌላ አነጋገር 1 ሲካፍል ለኤምንት፣ አዕላፍን ይሰጣል። አዕላፍ ማለት እንግዲህ ከማናቸውም [[ነባር ቁጥር]] (ሪል ነምበር) የሚበልጥ ነው። አሁን ያለውን የአዕላፍ ጽንሰ ሐሳብ ስርዓት ያስያዘው [[ጆርጅ ካንተር]] ሲሆን ይሄውም በ 20ኛው ክፍለ ዘመን ዋዜማ ነበር። በዚህ አዲሱ ስርዓት የተለያዩ አዕላፍ [[ስብስብ|ስብስቦች]] [[የብዛት ቁጥር|የብዛት ቁጥራቸው]] የተለያየ ሊሆን እንዲችል አሳይቷል<ref>{{cite book |title=[[The Princeton Companion to Mathematics]] |first1=Timothy |last1=Gowers |first2=June |last2=Barrow-Green |first3=Imre |last3=Leader |publisher=Princeton University Press |year=2008 |isbn=0-691-11880-9 |page=616 |url=http://books.google.com/books?id=LmEZMyinoecC}}, [http://books.google.com/books?id=LmEZMyinoecC&pg=PA616 Extract of page 616] </ref> ለምሳሌ የ[[ድፍን ቁጥር]] (ኢንቲጀር) ስብስብ [[ተቆጣሪ ስብስብ|ተቆጣሪ አዕላፍ]] ሲሆን፣ የ[[ነባር ቁጥር]] ስብስብ ግን [[የማይቆጠር ስብስብ|የማይቆጠር አዕላፍ]] እንደሆነ አሳይቷል። == የአዕላፍ ጠባያት == *አእላፍ ከሌላ ቁጥር ጋር ሲደመር ውጤቱ አእላፍ ነው። *አዕላፍ ጊዜ ፖዘቲቭ ቁጥር ውጤቱ አዕላፍ ነው። *አዕላፍ ጊዜ ነጌቲቭ ቁጥር ውጤቱ ነጌቲቭ አዕላፍ ነው። *አዕላፍ ጊዜ ዜሮ ውጤቶ 0 ወይንም ያልታወቀ ነው። === የ <math>\infty</math> ጠባያት፣ በ[[ካልኩለስ]] === በካልኩለስ፣ '''አዕላፍ''' ማለት ምንም ወሰን የሌለው የ[[ፈንክሽን ጥገት]] ነው። <math>x \rightarrow \infty</math> ማለቱ ''x'' ያለመንም ወሰን ያድጋል ሲሆን <math>x \to -\infty</math> x ያለመንም ወሰን ይቀንሳል ማለቱ ነው። ''f''(''t'') ≥ 0 ለማንኛውም ''t'' ቢሆን፣ * <math>\int_{a}^{b} \, f(t)\ dt \ = \infty</math> ማለቱ ''f''(''t'') በa እና b መካከል ያለው [[ስፋት|ስፋቱ]] ወሰን የለውም ማለት ነው። * <math>\int_{-\infty}^{\infty} \, f(t)\ dt \ = \infty</math> ማለቱ በ ''f''(''t'') ስር ያለው ስፋት አዕላፍ ነው። * <math>\int_{-\infty}^{\infty} \, f(t)\ dt \ = n</math> ማለቱ በ ''f''(''t'') ስር ያለው አጠቃላይ ስፋት ወሰን ያለውና ከ n ጋር እኩል ነው። አዕላፍ [[አዕላፍ ዝርዝር]]ን ለመግለጽ ሲያገለግል ይታያል: * <math>\sum_{i=0}^{\infty} \, f(i) = a</math> ማለቱ የአዕላፍ ዝርዝሩ ድምር ልክ አለው፣ ይሄውም ''a'' ነው። * <math>\sum_{i=0}^{\infty} \, f(i) = \infty</math> ማለት የአእላፍ ዝርዝሩ ድምር ልክ የለው፣ ስለሆነም ድምሮቹ ወሰን የለሽ ናቸው፡ ==ማጣቀሻ == <references/> [[መደብ:አዕላፍ| ]] [[መደብ:የሒሳብ ፍልስፍና]] [[መደብ:ቁጥር]] [[መደብ:ካልኩለስ]]
ምሳሌዎች used on this page:
መለጠፊያ:Cite book
(
ምንጩን ለማየት
)
(ወደ
አዕላፍ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ