ጥሬ ኮዱን ለኤሌክትሪክ መስክ ለማየት
←
ኤሌክትሪክ መስክ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
{|align="right" |- |[[ስዕል:E FieldOnePointCharge.svg|110px|thumb|right|ከፖዘቲቭ [[ቻርጅ]] የሚመነጭ የኤሌክትሪክ መስክ]]||[[ስዕል:E FieldOnePointCharge negative.svg|130px|thumb|right| ከነጌቲቭ ቻርጅ የሚመነጭ መስክ]] |} [[ስዕል:EfieldTwoEqualPointCharges.svg|250px|thumb|right| ሁለት ፖዚቲቭ ኤሌክትሪክ ቻርጆችን (ቀይ) ከበው የሚገኙት የኤሌክትሪክ መስኮች። መሃላቸው በርሃ መሆኑ እኩል ግን ተቃራኒ መስኮች ስለተጣፉ ነው]] [[ስዕል:EfieldTwoOppositePointCharges.svg|250px|thumb|right|የፖዚቲቭ ኤሌክትሪም ቻርጅን (ቀይ) እና የነጌቲቭ ቻርጅን (አረንጓዴ) ከበው የሚገኙት የኤሌክትሪክ መስኮች]] [[ስዕል:ElectricField3Charges.svg|thumb|right|250px| በ[[ሐምራዊ]] ቀለም የተሳሉት [[ጨረር|ጨረሮች]] የእያንዳንዱን ቻርጅ መስክ አስተዋጾ ሲወክሉ፣ በቀይ የተሳለው ትልቁ ጨረር የኒህን ነጠላ መስኮች ጨረር ድምር ውጤት ያሳያል።; <math>\vec E =\vec E_1 +\vec E_2 + \vec E_3 </math> በነጥቡ ላይ ያለው መስክ <math>\vec E</math> ነው እንላለን። ]] የ'''ኤሌክትሪክ መስክ''' በኤሌክትሪክ [[ቻርጅ]] ዙሪያ ወይንም ከጊዜ አንጻር በሚለዋወጥ የ[[መግነጢስ መስክ]] ዙሪያ የሚገኝ የጉልበት መስክ ነው። q1, q2, q3, ... የተሰኙ ቻርጆችን ያቀፈ የ[[ቻርጅ]] ስርዓት ቢሰጥና እና እያንዳንዳቸው ቻርጆች እርስ በርሳቸው የሚያሳርፉትን ጫና ሳይሆን ከውጭ በሚመጣ እንግዳ ቻርጅላይ የሚያሳርፉትን ጫና ለማስላት የሚጠቅም አይነተኛ መንገድ ነው። ይህንም የሚያረገው በእያንዳንዱ የከባቢው [[ኅዋ]] ነጥብ ላይ ከየሙላቱ የሚመነጩ ጉልበቶችን በቬክተር ስርዓት በንብብር በመደመርና የ[[ቬክተር መስክ]] በመፍጠርና፣ ያ ቬክተር መስክ በመጭው ቻርጅ ላይ የሚያሳርፈውን ጉልበት በማስላት ነው። መለኪያውም [[ኒውተን]] በ[[ኩሎምብ]] (N C<sup>−1</sup>) ነው። አልፎ አልፎም በ [[ቮልት]] ለ[[ሜትር]] (V m<sup>−1</sup>) ሲለካ ይታያል። በእያንዳንዷ ነጥብ ላይ ያለው የ [[መስክ ጥንካሬ|መስኩ ጥንካሬ]] የሚፈተሸው 1ኩሎምብ ፖዚቲቭ የሆነ [[መፈተሻ ቻርጅ]] በዚያ ነጥብ ላይ ቢቀመጥ መስኩ የሚያደርስበትን የጉልበት ጫና በማስላት ነው። የመስኩ [[አቅጣጫ]] በዚያ ቻርጅ ላይ የሚያርፈው ጉልበት አቅጣጫ ነው። የኤሌክትሪክ መስክ ለኤሌክትሪክ ቻርጅ፣ ልክ [[ግስበት|ግስበታዊ]] [[ፍጥንጥነት]] ለ[[ግዝፈት]] እንደሆነ ነው። አንድ የኤሌክትሪክ መስክ ከጊዜ አንጻር የሚቀያየር ከሆነ፣ ለምሳሌ የኤሌክትሪክ ቻርጅእኑሶች በመስኩ ውስጥ ሲጓዙ፣ በአካባቢው የሚገኘውን የመግነጢስ መስክ ያውካል። በሌላ አነጋገር የኤሌክትሪክና የመግነጢስ መስኮች ግንኙነት የሌላቸው ነገሮች አይደሉም። አንድ ሰው የኤሌክትሪክ መስክ ነው የሚለውን ሌላ ሰው የኤሌክትሪካና መግነጢስ መስክ ነው ብሎ ሊደመደም ይችላል። == ትርጉም == የኤሌክትሪክ መስክ ሲተረጎም በአንድ የኅዋ ነጥብ ላይ በሚገኝ የማይንቀሳቀስ መፈተኛ ፖዚቲቭ-የኤሌክትሪክ ቻርጅ ላይ ሊፈጠር የሚችል የጉልበት መጠን ነው <ref name="hyperphysics.phy-astr.gsu.edu">[http://hyperphysics.phy-astr.gsu.edu/hbase/electric/elefie.html Electric field in "Electricity and Magnetism", R Nave]</ref>። በሒሳብ ቋንቋ ሲጻፍ፦ :<math> \mathbf{E }(x,y,z) = \frac{\mathbf{F}}{q} </math> :'''F''' ማለት በመፈተኛ ሙላቱ ላይ ሊያርፍ የሚችል [[ጉልበት|የኤሌክትሪክ ጉልበት]] :''q'' የመፈተኛው [[ኤሌክትሪክ ቻርጅ]] :'''E''' በተወሰነ ነጥብ ላይ የሚገኝ የኤሌክትሪክ መስክ( [[ጨረር]]) == በነጠላ ቻርጅ የሚፈጠር መስክ ስሌት == በሌላ ጎን በ[[ኩሎምብ ህግ]] መሰረት በአንድ ጠጣር [[ቻርጅ]] ምክንያት ከሙላቱ የተወሰነ ርቀት ላይ የሚፈጠረው የኤሌክትሪክ መስክ ስብጥር እንዲህ ይሰላል፦ :<math>\mathbf{E}(x,y,z)= {1 \over 4\pi\varepsilon_0}{Q \over r^2}\mathbf{\hat{r}} \ </math> እዚህ ላይ፡ :''Q'' የኤሌክትሪክ መስኩ ፈጣሪ ቻርጅ ሲሆን :''r'' ከሙላቱ ''Q'' እስከ መስክ መለኪያው ነጥብ ድረስ ያለ ርቀት :<math>\mathbf{\hat{r}}</math> ከ''Q'' ወደ መስክ መለኪያው ነጥብ የሚያመለክት [[አሀድ ጨረራ]] (ዩኒት ቬክተር) ነው። :ε<sub>0</sub> ደግሞ [[የኦና አስተላላፊነት]] ቁጥር መጠን ነው። == በተነጣጠሉ ጠጣር ምላቶች የሚፈጠር መስክ ስሌት == የኤሌክትሪክ መስኩን የሚፈጥሩ ከአንድ በላይ ቻርጆች ቢኖሩ፣<math>n_q</math>፣ የዚህ የቻርጆች ስርዓት መስክ ውጤት የሚሰላው በ [[አነባበሮ መርህ]] (ሱፐርፖዚሽን ፕሪንሲፕል) ሲሆን ይሄውም የእያንዳንዱን ቻርጅ አስተዋጾ በየነጥቡ ላይ [[የጨረር ስሌት|የጨረር ድምር]] ውጤቱን በማስላት ነው<ref>[http://teacher.pas.rochester.edu/phy122/Lecture_Notes/Chapter23/Chapter23.html#Heading3 'The Electric Field' - Chapter 23 of Frank Wolfs's lectures] ከ [[ሮቸስተር ዩኒቨርሲቲ]]</ref>: :<math>\mathbf{E}(x,y,z) = \sum_{i=1}^{n_q} {\mathbf{E}_i} = \sum_{i=1}^{n_Q} {{1 \over 4\pi\varepsilon_0}{Q_i \over r_i^2}\mathbf{\hat{r}}_i}. </math> == ከጓጎለ የቻርጅስብስብ የሚፈጠር መስክ ስሌት == [[ስዕል:Campo Electrico Distribucion Volumen.PNG|right]] ሙሌቶቹ ጠጣር ሳይሆኑ አንድ ላይ የጓጎሉ ከሆኑ መስካቸውን በካልኩልስ መደመሪያ ([[መጠረዝ]]) ያስፈልጋል። <math>\mathbf{E}(x,y,z) =\int_{V} \, d\mathbf{E} = \int_{V}\frac{1}{4 \pi \epsilon_0}\frac{dq}{r^2}\mathbf {u}_r=\int_{V}\frac{1}{4 \pi \epsilon_0}\frac{\rho(r) dV}{r^2}\vec{u}_r</math> ρ = ቻርጅበይዘት ወይንም የቻርጅዴንሲቲ ነው == ጽንስ ሐሳቡ ለምን አስፈለገ == የኤሌክትሪክ መስክ ሃሳብ ከሞላ ጎደል ከኩሎምብ ህግ ጋር ተመሳሳይ ነው። ሆኖም በውስጡ ተጨማሪ ሃሳብን ያዝላል። ይሄውም የአነባበሮ መርህን ወይን የሱፐርፖዚሽን ፕሪንሲፕልን። ስለሆነም አንድ የተወሰነ ቦታ ላይ ልናስቀምጠው የምንፈልግን ቻርጅ ምን አይነት ጉልበት እንደሚያጋጥመው ለማወቅ እዚያ ቦታ ላይ ያለውን የኤሌክትሪክ መስክ ማወቅ ብቻ በቂ ነው። በኤሌክትሪክ መስክ ጽንስ ሃሳብ መሰረት፣መስኩን ምን ፈጠረው፣ ስንት ቻርጆች ፈጠሩት ወዘተ... የሚለውን ማወቅ አላስፈላጊ ኣይደለም። ስለሆነም የኤሌክትሪክ መስክ በኅዋ ውስጥ ለሚገኙ ለያንዳንዳቸው ነጥቦች መንደርተኛ (ሎካል) ባህርይ ይሰጣቸዋል ይባላል። ከማዕከላዊ ስሌት ያላቅቃል። == ማጣቀሻ == <references/> [[መደብ:የኤሌክትሪክ መስክ]]
(ወደ
ኤሌክትሪክ መስክ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ