ጥሬ ኮዱን ለኩርባ ለማየት
←
ኩርባ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
'''ኩርባ''' (slope) በሂሳብ ጥናት ያንድን [[መስመር]] የዳገት መጠን የምንለካበት ጽንሰ ሃሳብ ነው። አንድ መስመር ከፍተኛ ኩርባ አለው ስንል መስመሩ በጣም ዳገታማ ነው ማለት ነው። በአንጻሩ ዝቅተኛ ከሆነ ደልዳላ ሜዳ ነው። ኩርባው [[ኔጌትቭ]] ከሆነ ደግሞ ቁልቁለት ነው ማለት ነው። ኩርባ በትክክል ሲተረጎም በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የቁመት ልዩነት በ[[አድማሳዊ]] አቀማመጣቸው ባለው ልዩንት ስናካፍል የምናገኘው ቁጥር ነው። [[Image:Slope picture.svg|right|thumb|m - ኩርባ ነው ፣ Δ''y'' - የቁመት ልዩነት ነው፣ Δ''x'' የአድማሳዊ አቀማመት ልዩነት ነው፣ ስለዚህ ''m'' = Δ''y''/Δ''x''.]] በአንድ መስመር ላይ ሁለት ነጥቦች ቢሰጡን (''x''<sub>1</sub>,''y''<sub>1</sub>) and (''x''<sub>2</sub>,''y''<sub>2</sub>) የመስመሩ ኩርባ ''m'' እንደሚከተለው ነው :<math>m=\frac{y_2-y_1}{x_2-x_1}.</math> {{መዋቅር}} [[መደብ:ካልኩለስ]] [[መደብ:አልጀብራ]] [[መደብ:ጂዎሜትሪ]]
ምሳሌዎች used on this page:
መለጠፊያ:መዋቅር
(
ምንጩን ለማየት
)
(ወደ
ኩርባ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ