ጥሬ ኮዱን ለውሻል ለማየት
←
ውሻል
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[File:Wedge-diagram.svg|thumb|100px|በውሻሉ ላይ የሚያርፈው ወደታች የሚሰርጽ [[ጉልበት]] በውሻሉ አማካይነት ለሁለት ተከፍሎ ወደ ጎን የሚሰርጹ ሁለት ጉልበቶች ይከፋፈላል]] '''ውሻል''' ከቦታ ቦታ ይዘውት ሊዞሩ የሚችል [[ተዳፋት]] ነው። ዋና ጥቅሙም ሁለት እቃወችን ለመለየት ወይም አንድን እቃ ለመሰንጠቅ፣ ወይም እንደ ታኮ በማገልገል ነገሮች እንዳይንቀሳቀሱ ይረዳል። ለምሳሌ [[መጥረቢያ]] የውሻል አይነት ነው፣ ለእንጨት መሰንጠቂያ የሚያገለግሉ ሌሎች እጀታ የሌላቸው ውሻሎች አሉ። [[ምስማር]]ና [[ሹካ ማንኪያ]]ም እንዲሁ የውሻል ማሽን አይነቶች ናቸው። *አንድ ውሻል ቁመቱ አጭርና ውፍረቱ ከፍተኛ ከሆነ፣ አንድን ተግባር በፍጥነት ለመስራት ይረዳል። ሆኖም ግን ብዙ ጉልበት ይጠይቃል። *ውሻሉ ቁመቱ ረዘም ብሎ ውፍረቱ ሳሳ ያለ ከሆነ፣ አንድን ተግባ ለመፈጸም ብዙ ጊዜ ሲወስድ፣ ነገር ግን አንስትኛ ጉልበት ይጠይቃል። የውሻል ጥቅመ-እንቅስቃሴ እንዲህ ይሰላል፡ <math>MA={S \over T}</math> S ፡ እንግዲህ የውሻሉ ገጽታ ርዝመት ሲሆን T ፡ ደግሞ የውሻሉ ወፍራም ክፍል ስፋት ነው። [[መደብ:ማሽን]] [[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]]
(ወደ
ውሻል
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ