ጥሬ ኮዱን ለየብርሃን ስብረት ለማየት
←
የብርሃን ስብረት
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[Image:Fénytörés.jpg|thumb|left|200 px|ብርሃን ከአየር ወደ ብርጭቆ ስባሪ ሲገባ መሰበሩን የሚያሳይ ምስል። ከብርጭቆው ወደ አየር ሲመለስ አለመሰበሩ፣ የአየሩን ድንበር ገጽታ በቀጤ ነክ ስለሚሰነጥቅ ነው]] '''የብርሃን ስብረት''' እምንለው የብርሃን ጨረር ካንድ ብርሃን አሳላፊ ወደ ሌላ አሳላፊ አካል ሲጓዝ የሚገጥመውን የመጉበጥ ሁናቴ የሚወክል ጽንስ ሃሳብ ነው። ይህ የመጉበጥ ሁናቴ በ[[ስኔል ህግ]] እንዲህ ሲባል በሒሳብ ቋንቋ ይገለጻል፦ :<math>n_1\sin\theta_1 = n_2\sin\theta_2\ .</math> እዚህ ላይ <math>\theta_1</math> በብርሃኑ ጨረርና በአንደኛው ብርሃን አስተላላፊ አካል [[ቀጤ ነክ]] መካከል ያለውን [[ማዕዘን]] ሲዎክል <math>\theta_2</math> ደግሞ በሁለተኛው አካል ቀጤ ነክና በብርሃኑ ጨረር መካከል ያለውን ማዕዘን ይወክላል። n<sub>1</sub> እና n<sub>2</sub> የብርሃን አስተላላፊዎቹ የ[[ስብራት ውድር]] ናቸው፣ ''n'' = 1 ለ[[ጠፈር]] ሲሆን ''n'' > 1 ደግሞ ለማናቸው ብርሃን አስተላላፊና በከፊል አስተላላፊ ቁስ አካሎች የሚሆን ነው። አንድ ጨረር ከአንድ አካል ወጥቶ ወደሌላ አካል ሲገባ የጨረሩ [[የሞገድ ርዝመት]]ና [[የብርሃን ፍጥነት|የብርሃን ፍጥነቱ]] ይቀየራል። ሆኖም ግን [[ድግግሞሹ]] ባለበት ይጸናል። ያ ጨረር ለሚገባበት አካል ገላ [[ቀጤ ነክ]] ካልሆነ የሞገድ ርዝመቱ ወይም ፍጥነቱ መቀየር ብርሃኑ እንዲጎብጥ ወይም አቅጣጭ እንዲቀይር ያደርገዋል። አንድ መኪና አንድ ጎን ጎማዎቹ ቀጥ ቢሉና ሌሎች ጎን ጎማዎቹ ቢሽከረከሩ ሳይወድ በግድ እንደሚታጠፍ ነው። የብርሃን አቅጣጫ መቀየር የብርሃን ስብረት በመባል ይታወቃል። [[መደብ :ብርሃን]]
(ወደ
የብርሃን ስብረት
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ