ጥሬ ኮዱን ለየጆሜትሪክ ድርድር ለማየት
←
የጆሜትሪክ ድርድር
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[Image:Geometric progression convergence diagram.svg|thumb|350px|1 + 1/2 + 1/4 + 1/8 + ... ወደ 2 የሚጠጋ [[የጂኦሜትሪክ ዝርዝር]] እንደሆነ የሚያሳይ ስዕል። በሌላ አገላለጽ 1 ፣ 1/2 ፣ 1/4 ፣ 1/8 ፣ ... የ2 ዝርዝር የጂኦሜትሪክ ድርድሮች ናቸው]] '''የጂኦሜትሪክ ድርድር''' የምንለው የቁጥሮች [[ድርድር]] (ሰልፍ) ሲሆን እኒህ የተሰለፉ ቁጥሮች የኋለኛው የከፊተኛው ቋሚ ብዜት ውጤት ሲሆን ነው። ይህ ቋሚ ቁጥር የጋራ [[ውድር]] በመባል ይታወዋል። ለምሳሌ ይህን ድርድር እንመልከት 2, 6, 18, 54, ...፣ እያንዳንዱ ተከታይ ቁጥር የፊተኛውን ቁጥር በጋራ ውድሩ (3) ስናበዛ እናገኛለን፣ ስለዚህም የጅኦሜትሪክ ድርድር ይሰኛል። በተመሳሳይ ሁኔታ 10, 5, 2.5, 1.25,... የጂኦሜትሪክ ድርድር ነው ምክንያቱም የጋራ ውድሩ 1/2 ነውና! የጆሜትሪክ ድርድር ቁጥሮችን ስንደምር የምናገኘው የሂሳብ ስርዓት [[ጆሜትሪክ ዝርዝር]] ይባላል። ልዩነቱን ለማስተዋል ያክል፦ የ[[ጆሜትሪክ ድርድር]] አጠቃላይ ቅርጽ ይህን ይመስላል፦ :<math>a,\ ar,\ ar^2,\ ar^3,\ ar^4,\ \ldots</math> የ[[ጆሜትሪክ ዝርዝር]] ደግሞ ይህን ይመስላል፦ :<math>a + ar + ar^2 + ar^3 + ar^4 + \cdots</math> እዚህ ላይ የጋራ ውድሩ ''r'' ≠ 0 ሲሆን ''a'' ደግሞ [[ማጉያ መነሻ]] ይባላል ምክንያቱም የድርድሩ የመጀመሪያ ቁጥር ነውና! የጋራ ውድሩና ማጉያ መነሻው የታወቀ ማንኛውም የጆሜትሪክ ድርድር አጠቃላይ ''n''-ኛ ቁጥር እንዲህ ሲደረግ በትክክል ይተነበያል :<math>a_n = a\,r^{n-1}.</math> እኒህ አይነት ድርድሮች ሌላም ሂሳባዊ ቀመር አላቸው፣ ይኽውም በ[[አጣቃሽ ዝምድና]] ሲጻፍ :<math>a_n = r\,a_{n-1}</math> ለእያንዳንዱ [[ኢንቲጀር]] <math>n\geq 1.</math> [[መደብ:ኤሌክትሪካል ኢንጂኔሪንግ]] [[መደብ:ሥነ ቁጥር]] [[መደብ: ካልኩለስ]]
(ወደ
የጆሜትሪክ ድርድር
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ