ጥሬ ኮዱን ለጉልበት ለማየት
←
ጉልበት
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
:''ለሥነ አካሉ፣ [[ጉልበት (ሥነ አካል)]] ይዩ።'' [[ስዕል:Force_examples.svg|right|290 px|thumb| ጉልበት ማለት በአንድ ቁስ ላይ የሚደረግ ግፊት ወይም ስበት ነው። ይህ ግፊት ወይም ስበት በብዙ ምክንያት ሊመጣ ይችላል፣ ለምሳሌ በመሬት ስበት፣ በማግኔት፣ ወይም ደግሞ በሌላ የቁስን ፍጥነት በሚቀይረ ነገር ሁሉ ይመጣል። ]] good bomb plan በ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]]፣ '''ጉልበት''' ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው። በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት የሚያንቀሳቅስ፣ እየተንቀሳቀስም ካለ ፍጥነቱን የሚቀይር ነው። ጉልበት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] እና [[አቅጣጫ]] አለው። የጉልበት መለኪያ መስፈርት [[ኒውተን]] (N) ነው። በ[[ሥነ-እንቅስቃሴ|ሁለተኛው የእንቅስቃሴ ህግ]] መሰረት፣ የጉልበት ቀመር ይህን ይመስላል፦ :<math>F = ma</math> <math>F</math> ጉልበትን ይወክላል፣ <br /> <math>m</math> [[ግዝፈት]]ን ይወክላል ፣ <br /> <math>a</math> ደግሞ ፍጥንጥነትን ይወክላል። [[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]] [[መደብ:ጉልበት]]
(ወደ
ጉልበት
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ