ጥሬ ኮዱን ለጋውስ ለማየት
←
ጋውስ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[ስዕል:Carl Friedrich Gauss.jpg|thumb|200px|ካርል ፍሬድሪች ጋውስ]] '''ካርል ፍሪድሪች ጋውስ''' (30 ሚያዚያ 1777 - 23 የካቲት 1855) የ[[ጀርመን አገር]] ዋና ታዋቂ እንዲሁም በብዙወች ዘንድ የአለም አንደኛ ሂሳብ ፈልሳፊ በመባል የሚታወቅ የ[[ጎቲጄን]] ከተማ ዜጋ ነበር። ጋውስ በሂወት ዘመኑ ለብዙ የዕውቀት ዘርፎች አስተዋጾ አበርክቷል ነገር ግን የሱ ዋና ዋና ስራወች በ[[ሥነ ፈለክ]] በ[[ሥነ ቁጥር]] ጥናቶች ላይ ነበር። አፈ ታሪክ ይሁን እውነተኛ ታሪክ ስለ ጋውስ የሚነገር ዝና አለ። የአንደኛ ደረጃ ክፍል ተማሪ እያለ አስተማሪያቸው ጊዜ ለማሳለፊያ ከ1 እስከ 100 ያሉትን ቁጥሮች ተማሪወቹ እንዲደምሩ የክፍል ስራ ሰጣቸው። ጋውስ ግን በፍጥነት እንዲህ ሲል ድምሩን ሊያገኝ ቻለ: 1 + 100 = 101, 2 + 99 = 101, 3 + 98 = 101, ወዘተ... እንዲህ አይነት 50 ጥንዶችች በፍጠር, አጠቃላይ ድምሩ 50 × 101 = 5,050 መሆኑን ተገነዘበ። ይህ ዘዴ ባሁኑ ዘመን በዚህ መልኩ <math> \frac 1 2 * (n*(n+1))</math>. ባጠቃላይ መልኩ ከ 1 እስከ n ያሉ ቁጥሮችን በፍጥነት ለመደመር ይረዳል፡ እዚህ ላይ "ን" ማናቸውንም ከ1 በላይ የሆነ መቁጠሪያ ቁጥር ይወክላል። ''[[Disquisitiones Arithmeticae]]'' የሚባለውን የሥነ-ቁጥር መጽሃፍ በ21 አመቱ ለህትመት አበቃ። በዚህ መጽሃፉ ለዘመናዊ ሂሳብ ጥናት መሰረት የሆኑትን ቁልፍ ሃሳቦች ጥርጥር ውስጥ ሊወድቁ በማይችሉ መልኩ አቀረበ። {{መዋቅር}} == ማጥቀሻ == <references/> [[መደብ:ሒሳብ ተመራማሪዎች]] [[መደብ:የጀርመን ሰዎች]]
ምሳሌዎች used on this page:
መለጠፊያ:መዋቅር
(
ምንጩን ለማየት
)
(ወደ
ጋውስ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ