ጥሬ ኮዱን ለፍጥነት ለማየት
←
ፍጥነት
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
'''ፍጥነት''' በ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] ሲተረጎም አንድ ነገር [[ምዕራፍ|ምዕራፉን]] ([[ርቀት|ርቀቱን]] ወይም [[አቅጣጫ|አቅጣጫውን]]) የሚቀይርበትን መጠን መለኪያ ማለት ነው። በ[[ካልኩለስ]] የአነጋገር ዘይቤ ፍጥነት ማለት የ[[አቀማመጥ]] [[ለውጥ]] ([[ምዕራፍ]]) ከ[[ጊዜ]] አንጻር ማለት ነው። ፍጥነት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] ብቻ ሳይሆን [[አቅጣጫ]]ም ሊኖረው ይገባል። ከአቅጣጫው የተነጠለ የፍጥነት መጠን [[ጥድፈት]] (ቶሎነት) ይባላል፣ የሚለካውም በሜትር/ሰኮንድ ወይም ሜ/ስ ነው። በተግባር እንግዲህ የአንድን ነገር ቶሎነት ስንለካ ይህ ነገር በ«5 ሜትር በሰከንድ» ይጓዛል እንላለን፣ ፍጥነቱን ስንለካ ግን አቅጣጫውን መጨመር ስላለብን በ«5ሜትር በሰከንድ ወደ ደቡብ» ይጓዛል እናላለን። ያንድን ነገር አጠቃላይ ፍጥነት ለመለካት የምንጠቀምበት የሂሳብ ቀመር እንዲህ ነው፡ :<math>\mathbf{\bar{v}} = \frac{\Delta \mathbf{x}}{\Delta t}.</math> * <math>\bar{v}</math> -- አጠቃላዩን ፍጥነት ይወክላል * <math>\Delta \mathbf{x}</math> የነገሩን ምዕራፍ (ርቀት + አቅጣጫ) ለውጥ ይወክላል * <math>\Delta t </math> ይህን የአቀማመጥ ለውጥ ለማከናወን የወሰደውን [[ጊዜ]] ይወካላል። {{መዋቅር}} ==ማጣቀሻ == <references/> [[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]]
ምሳሌዎች used on this page:
መለጠፊያ:መዋቅር
(
ምንጩን ለማየት
)
(ወደ
ፍጥነት
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ