ጥሬ ኮዱን ለፓይታጎረስ ለማየት
←
ፓይታጎረስ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[ስዕል:Pythagoras Bust Vatican Museum (cropped).jpg|thumb|200px|የፓይታጎረስ ሃውልት በ[[ቫቲካን]] ]] '''ፓይታጎረስ''' በ[[ጥንት ግሪክ|ጥንቱ ግሪክ]] ስሙ የገነነ [[ሐሳቢ]] እና [[ፈላስፋ]] ነበር፤ የተወለደው ከክርስቶስ ልደት በፊት በ580 [[ዓክልበ.]] ሲሆን የሞተውም በ500 ዓክልበ. ነው። በአሁኑ ዘመን ታዋቂነቱ የሚመነጨው የ[[ፓይታጎረስ እርጉጥ]] (<math>a^2 + b^2 = c^2</math> ) የተባለውን የሂሳብ ቀመር በማግኘቱ ነው። በኖረበት ዘመን [[ፓይታጎሪያንስ]] የተሰኙ ቁጥር አምላኪ ቡድኖችን በመመስረቱ ይጠቀሳል። ፓይታጎረስ፣ በጥንቱ ዘመን ከነበረው የገነነ ስም አንጻር በፈላስፋው [[ፕላቶ]] አስተሳሰቦች ላይ ተፅእኖ በመፈጠር፣ በቀሪው የምዕራቡ አለም ስልጣኔ ላይ የማይደበዝዝ አሻራውን ትቶ አልፏል። ፓይታጎረስ [[ሳሞስ]] በምትባል የግሪክ ደሴት የተወለደ ሲሆን፣ ከነበረበት የጊዜ ርቀት አኳያ የኅይወት ታሪኩ እምብዛም አይታወቅም። ባጠቃላይ መልኩ፣ ፓይታጎረስ በህጻንነቱ ጥሩ አስተዳደግ እንደነበረው፣ በኋላ ግን ከነበረው መንግስት ጋር በትምህርት አሰጣጥ አለመስማማቱ፣ ስለሆነም የራሱ ቡድን ([[ፓይታጎሪያንስ]]) መስርቶ ትምህርት እንዳስተማረ እንዲሁም የእርሱ ግሩፖች [[ስጋ]] እንደማይበሉና በጣም ጽኑ የሆኑ ደንቦችን ይከተሉ እንደነበር ይጠቀሳል። እያንዳንዱ የግሩፑ አባላት በፓይታጎረስ በራሱ ትምህርት ይሰጣችቸው ነበር። በአንድ አንድ ታሪክ አጥኝወች ዘንድ [[ፍልስፍና]] የሚለውን ቃል ይህ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተጠቀመ ይገለጻል። በፓይታጎረስ ፍልስፍና መሰረት ተጨባጩ አለም ከ[[ሒሳብ]] ህጎች የተሰራና [[ቁጥር|ቁጥሮች]] ደግሞ እውነተኛወቹ የውኑ አለም መሰረቶች ናቸው የሚል ነው። ይህ አስተሳሰብ በውነቱ ለዘመናዊው አለም ሳይንስ መሰረት የጣለ ነው። ፓይታጎረስ በፍልስፍና ብቻ ሳይሆን በ[[ሙዚቃ]] ጥናት እና በ[[ሥነ ፈለክ]] ጥናቶች ላይ ሰፊ የሆነ አስተዋጾን አበርክቷል። ብዙወቹ የፓይታጎራስ ግኝቶች ከሁለት ሺህ በላይ ዘመናት በኋላ አሁን ድረስ ጥቅም ላይ ይውላሉ። [[ስዕል:Pythagoraas.svg|thumb|right|200px| የ[[ፓይታጎረስ እርጉጥ]]በምስል ሲተነተን]] የቁጥር [[ሃይማኖት]] ለፓይታጎሪያኖች በጣም ወሳኝ ነበር። ሲምሉም በ "1+2+3+4" ነበር (ውጤቱ 10 መሆኑን እናስተውል)። በፓይታጎሪያኖች አስተሳሰብ [[ነፍስ]] ለዘለዓለም የማይጠፋ ነገር ነው። [[እንስሳት]]ም ሆነ [[እጽዋት]] ነፍስ እንዳላቸው በኒህ ወገኖች የታመነ ነበር። ፓይታጎረስ እራሱ 4 ጊዜ በህይወት እንደኖረ ያምን ነበር። እየተደበደብ ባለ የ[[ውሻ]] ሰቆቃ ድምጽ ውስጥ የሞተ ጓደኛውን ድምጽ ያዳምጥ እንደነበር ተመዝግቦ ይገኛል። በተረፈ ፓይታጎረስ በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ተጠቅሰው የሚገኙተን [[ነቢይ|ነቢያት]] [[ህዝቅኤል]]ንና [[ዳንኤል]]ን [[ባቢሎን]] አገር ጎብኝቶ እንደነበር ይጠቀሳል። [[መደብ:ፈላስፋዎች]] [[መደብ:ሒሳብ ተመራማሪዎች]] [[መደብ:የግሪክ ሰዎች]]
(ወደ
ፓይታጎረስ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ