ከ«ጉልበት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Jump to navigation
Jump to search
No edit summary |
(No difference)
|
በ18:34, 15 ጃንዩዌሪ 2023 የታተመው ያሁኑኑ እትም
- ለሥነ አካሉ፣ ጉልበት (ሥነ አካል) ይዩ።

good bomb plan
በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት፣ ጉልበት ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው። በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት የሚያንቀሳቅስ፣ እየተንቀሳቀስም ካለ ፍጥነቱን የሚቀይር ነው። ጉልበት ቬክተር ስለሆነ መጠን እና አቅጣጫ አለው። የጉልበት መለኪያ መስፈርት ኒውተን (N) ነው።
በሁለተኛው የእንቅስቃሴ ህግ መሰረት፣ የጉልበት ቀመር ይህን ይመስላል፦
ጉልበትን ይወክላል፣
ግዝፈትን ይወክላል ፣
ደግሞ ፍጥንጥነትን ይወክላል።