ከ«የጨረር ጥላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Jump to navigation
Jump to search
imported>Addbot ጥ ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 5 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q2734388 ስላሉ ተዛውረዋል። |
(No difference)
|
በ01:05, 8 ማርች 2013 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ጨረር ጥላ ማለት ያንድ ጨረር (ቬክተር) ጥላ በሌላ ጨረር ላይ ቀጥታ ሲያርፍ የሚፈጥረውን ጥላ ያመለክታል። ስለሆነም የጨረር ጥላ በ ነጥብ ብዜት ይገለጻል።
ጨረር እና ቢሰጡን, ጨረር ጨረር ጥላ በ ላይ () ከጨረር ጋር አንድ አይነት አቅጣጫ ሲኖረው መጠኑ እንዲህ ይሰላል :
ከዚህ ተነስተን የነጥብ ብዜት ጸባያትን በመጠም የጨረር ጥላውን እንዲህ እናገኛለን
እንግዲህ የጨረር ጥላን ዋና ቀመር እንዲህ እናገኛለን
ምሳሌ
ሁለት ጨረሮች A = <3, -5, 2> እና B = <7,1,-2> ቢሰጡ፣ ቬክተር A በB ላይ የሚያጠላውን የጨረር ጥላ ፈልግ?