ከ«ክብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
imported>Dexbot
Removing Link FA template (handled by wikidata)
 
(No difference)

በ04:48, 25 ማርች 2015 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ክብ

ክብ ማለት ከአንድ መካከለኛ ነጥብ ተነስተን፣ በጠፍጣፋ ወለል ላይ በቋሚ ርቀት የምናገኛቸው ማናቸውም ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ አንድ ቋሚ ርቀት ሬድየስ በመባል ይታወቃል። አንድን ክብ ቆርጠን በመዘርጋት መጠነኑን ስንለካ፣ ያ መጠን ሰርከምፍራንስ ይባላል። የሚገርመው፣ ማናቸውንም -- ትልቅ ሆኑ ትንሽ -- ክቦች የዙሪያቸውን ርዝመት ራዲየሳቸው ስናካፍል ምንጊዜም አንድ አይነት ቁጥር እናገኛለን፦ እሱም 2π ነው።

የክብ መጠነ ዙሪያ

Circumference=2πr

የክብ መጠነ ስፋት

Area=πr2