ከ«ግልባጭ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Jump to navigation
Jump to search
imported>Addbot ጥ ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q4385666 ስላሉ ተዛውረዋል። |
(No difference)
|
በ01:36, 8 ማርች 2013 የታተመው ያሁኑኑ እትም
ግልባጭ የአንድ ጥገኛ አምክንዮ አረፍተ ነገር አባል አረፍተ ነገሮች ሲገለበጡ የሚገኝ አረፍተ ነገር ነው። በሒሳብ አጻጻፍ፣ የሚከተለው ዐረፍተ ነገር ቢሰጥ ግልባጩ እንዲህ ይሰፍራል ።
- ዝናብ ከዘነበ፣ ሜዳው ይጨቀያል።
የዚህ አረፍተ ነገር ግልባጭ
- ዝናብ ካልዘነበ ሜዳው አይጨቀይም።
እዚህ ላይ መረዳት ያለብን ዋናው አርፍተ ነገርና ግልባጩ የእውነት ዋጋቸው እርስ በርስ ጥገኛ እንዳልሆነ ነው። ማለት ዋናው አረፍተ ነገር እውነት ሆኖ ግልባጩ እውነትም ሆነ ውሸት ሊሆን ይችላል።
ደግሞ ይዩ፡