ከ«መላሽ አስረካቢ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
imported>Addbot
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 39 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q191884 ስላሉ ተዛውረዋል።
 
(No difference)

በ02:32, 8 ማርች 2013 የታተመው ያሁኑኑ እትም

አስረካቢ ƒ እና መላሹ ƒ–1. አስረካቢ ƒ ግቤት a ን ለ 3 ስለሚያስረክብ, መላሹ ƒ–1 3 ን ለ a ያስረክባል.

አስረካቢ ƒ ከ X ወደ Y እሚያስረክብ ቢሆን፣ የ ƒ መላሽ አስረካቢ ƒ−1, በተቃራኒ አቅጣጫ Y ን ወደ X, የሚያስረክብ ነው። ሁሉም አስረካቢዎች መላሽ አስረካቢ የላቸውም። መላሽ አስረካቢ ካላቸው ግን ተመላላሽ ይሰኛሉ።

አንድ አስረካቢ ተመላላሽ የሚሆነው አንድ ለአንድ አስረካቢ ከሆነና ከሆነ ብቻ ነው።

ለምሳሌ አስረካቢ ƒ በዲግሪ ሴልሲየስ C የተቀመጠን ሙቀት መጠን ወደ ፋረን ሃይት F ቢቀይር, የዚህ አስረካቢ መላሽ ƒ−1. የሙቀት መጠንን ከፋረርሃይት F ወደ ሴልሲየስ C መልሶ ያመጣል ማለት ነው።

f(C)=95C+32f1(F)=59(F32)

ከአንድ ለአንድ ውጭ ያሉ የአስረካቢ አይነቶች (እንደ ትርፍ አስረካቢዎች፣ እና እንስ አስረካቢዎች)፣ ግዛቶቻቸውንና ጥምር ግዛቶቻቸውን በማስተካከል ተመላላሽ አስረካቢዎች ሊሆኑ የሚችሉበት መንገድ ሊዘጋጅ ይቻላል።