ከ«አሃድ ጨረር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
imported>Addbot
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 39 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q36255 ስላሉ ተዛውረዋል።
 
(No difference)

በ02:52, 8 ማርች 2013 የታተመው ያሁኑኑ እትም

አሃድ ጨረር ማለት ርዝምቱ 1 መስፈርት የሆነ ጨረር ማለት ነው። አሃድ ጨረር ብዙውን ጊዜ ኮፊያ በደፉ አንስተኛ የእንግሊዝኛ ፊደላት ይወከላል፣ ለምሳሌ ı^

የአንድ ጨረር 𝒖^ አሃድ ጨረር እንዲህ ሲጻፍ 𝒖 ፣ በሒሳብ የሚሰላውም እንዲህ ነው፦

𝒖^=𝒖𝒖

እዚህ ላይ 𝒖 የሚወክለው የተሰጠውን ጨረር 𝒖ርዝመት ነው። እዚህ ላይ ጨረሩና የርሱ አሃድ ጨረር አንድ አይነት አቅጣጫ አላቸው።

የሁለት አሃድ ጨረሮች ጥላ ብዜት በሁለቱ ጨረሮች መካከል ያለው ማዕዘንኮሳይን ይሰጣ።

የካርቴዥያን ሰንጠረዥ

በባለ ሦስት ቅጥ የካርቴዥያን ሰንጠረዥ ስርዓት. የ x, y, እና z አክሲስ አሃድ ጨረሮች ı^,ȷ^,𝒌^ ሲሆኑ ዋጋቸውም እንዲህ ይሰላል፦

ı^=[100],ȷ^=[010],𝒌^=[001]