ከ«ንሴት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Jump to navigation
Jump to search
imported>Dexbot ጥ Removing Link GA template (handled by wikidata) |
(No difference)
|
በ17:46, 25 ማርች 2015 የታተመው ያሁኑኑ እትም
ማባዛት ተደጋጋሚ መደመር እንደሆነ ሁሉ ንሴት በተራው ተደጋጋሚ ብዜት ነው። ንሴት የሚወከለው ከአንድ ቁጥር ጎን በላይ በተቀመጠ ሌላ ቁጥር ነው። ለምሳሌ : . እዚህ ላይ x መሰረት ቁጥር ሲባል y ደግሞ ንሴቱ ይባላል። ትርጓሜውም ፣x ቁጥር y ጊዜ እራሱን ሲያበዛ ማለት ነው። ለምሳሌ , 2 መሰረት ሲሆን፣ 3 ንሴቱ ነው እንላለን፣ ትርጓሜውም ነው።
አልፎ አልፎ፣ በኮምፒዩተር ቋንቋ ንሴት በሚከተለው ምልክት ይወከላል ^ ለምሳሌ : 2^3 ማለቱ .
የንሴት ምሳሌዎች :
- ለማንኛውም ቁጥር x
አንድ አንድ ንሴቶች የራሳቸው የሆነ መጠሪያ አላቸው። ንሴት 2, ከሆነ ካሬ (ስኩየር) ይባላል። ምክንያቱም የአንድ ካሬ መሬት ስፋት የሚሰላው እንዲህ ተደርጎ ነውና። ስለሆነም
- የ ስኩየር ነው እንላለን።
ንሴት 3 ሲሆን, ኪዩብ ወይንም ሳጥን ይባላል ምክኒያቱም የኪዩብ ሙሌት እሚሰላው እንዲህ ነውና።
- የ ኪዩብ ነው እንላለን።