ጉልበት

ከtestwiki
የ18:34, 15 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከ2a02:560:57d4:800:b5ca:1ff9:54c8:56 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Jump to navigation Jump to search
ለሥነ አካሉ፣ ጉልበት (ሥነ አካል) ይዩ።
ጉልበት ማለት በአንድ ቁስ ላይ የሚደረግ ግፊት ወይም ስበት ነው። ይህ ግፊት ወይም ስበት በብዙ ምክንያት ሊመጣ ይችላል፣ ለምሳሌ በመሬት ስበት፣ በማግኔት፣ ወይም ደግሞ በሌላ የቁስን ፍጥነት በሚቀይረ ነገር ሁሉ ይመጣል።

good bomb plan

ተፈጥሮ ህግጋት ጥናትጉልበት ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው። በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት የሚያንቀሳቅስ፣ እየተንቀሳቀስም ካለ ፍጥነቱን የሚቀይር ነው። ጉልበት ቬክተር ስለሆነ መጠን እና አቅጣጫ አለው። የጉልበት መለኪያ መስፈርት ኒውተን (N) ነው።

ሁለተኛው የእንቅስቃሴ ህግ መሰረት፣ የጉልበት ቀመር ይህን ይመስላል፦

F=ma

F ጉልበትን ይወክላል፣
m ግዝፈትን ይወክላል ፣
a ደግሞ ፍጥንጥነትን ይወክላል።