መጠነ ዙሪያ

ከtestwiki
የ05:50, 29 ሴፕቴምበር 2016 ዕትም (ከimported>YiFeiBot ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Jump to navigation Jump to search
መጠነ ዙሪያ የስፋቶቹ የድንበር ርዝመት ነው።

መጠነ ዙሪያ አንድን ስፋት የሚያካልል ርዝመት ነው። ይህ እንደ ክብ ወይም አራት ማዕዘን ላሉ ባለ ሁለት ቅጥ ስፋቶች፤ መጠነ ዙሪያ ማለት የድንበራቸው ርዝመት ሲሆን፣ እንደ ኳስ ላሉ ባለ ሶስት ቅጥ አካላት ደግሞ፤ የውጭ ገፅ አንድ ዙር ርዝመት ይሆናል።

ሒሳባዊ የመጠነ ዙሪያ ቀመሮች

ቅርፅ ሒሳባዊ ቀመር ተለዋዋጭ
ክብ 2πr r ሬዲየስ ሲሆን፣
ሶስት ማዕዘን a+b+c ab እና c የጎነ ሶስቱ የጎን ርዝመት ሲሆኑ፣
አራት ማዕዘን(ካሬ) 4l l የጎን ርዝመት ሲሆን፣
አራት ማዕዘን (ሬክታንግል) 2l+2w l ርዝመት ሲሆን እና w ወርድ ሲሆን፣
እኩል ብዙጎን n×a n የጎኖች ብዛት ሲሆን እና a የአንዱ ጎን ርዝመት ሲሆን፣
መደበኛ ብዙጎን 2nbsin(πn) n የጎኖች ብዛት ሲሆን እና b ከጎነ ብዙው መሃል ነጥብ እስከ አንዱ መታጠፊያ ያለው ርቀት ሲሆን፣
አጠቃላይ ብዙጎን a1+a2+a3++an=i=1nai aiiኛው (1ኛ፣ 2ኛ፣ 3ኛ ... n-ኛ) ጎን ሲሆን።

መለጠፊያ:መዋቅር-ሳይንስ