በቬክተር መጠኖች ላይ የሚሰሩ ሁለት አይነት መሰረታዊ ስሌቶች አሉ፣ እነርሱም የስካላር ብዜትና የቬክተር ድምር ናቸው።
| ስሌት |
ምሳሌ |
ምሳሌ
|
የስኬላር ብዜት የስኬላር ብዜት ስንል አንድን ቬክተር በነጠላ ቁጥር ስናበዛ የምናገኘው ውጤት ነው። አንድ ቬክተር በነጠላ ቁጥር ሲባዛ የቬክተሩ ርዝመት ወይ ይለጠጣል (|ቁጥሩ| >1)፣ ወይም ደግሞ ይኮማተራል (|ቁጥሩ |<1)፣ በተረፈ ቁጥሩ ከ0 ካነሰ ቬክተሩ ይገለበጥና ወደ ኋላ አቅጣጫ ይጓዛል። ለምሳሌ ቬክተር ቢሰጠን እንግዲህ ይህን ቬክተር በስኬላር r ስናበዛ እንመልከት |
ቬክተሩ በ3 ሲባዛ 3 እጥፍ ይለጠጣል |
ቬክተር a በ2 ሲባዛ ባለበት አቅጣጫ ሁለት እጥፍ ይለጠጣል፣ በ-1 ሲባዛ አቅጣጫን ወደ ኋላ ይቀይርና −a ይሆናል ማለት ነው
|
የቬክተር ድምር ሁለት ቬክተሮች ና ቢሰጡን የቬክተር ድምራቸው በቀላሉ የሁለቱን ክፍሎች በመደመር ይገኛል፦
|
የሁለት ቬክተሮች a and b አደማመር -- በፓራሎግራም መንገድ |
ከቬክተር a ላይ ቬክተር b ሲቀነስ
|
የቬክተር ምጣኔ አንድ ቬክተር ቢሰጠን የዚህን ቬክተር ርዝመት/መጠን የምንለካበት መንገድ ማለት ነው ፦ : |
|
|
መለጠፊያ:መዋቅር