ግልባጭ

ከtestwiki
የ01:36, 8 ማርች 2013 ዕትም (ከimported>Addbot ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Jump to navigation Jump to search

ግልባጭ የአንድ ጥገኛ አምክንዮ አረፍተ ነገር አባል አረፍተ ነገሮች ሲገለበጡ የሚገኝ አረፍተ ነገር ነው። በሒሳብ አጻጻፍ፣ የሚከተለው ዐረፍተ ነገር ቢሰጥ PQ ግልባጩ እንዲህ ይሰፍራል ¬P¬Q

ዝናብ ከዘነበ፣ ሜዳው ይጨቀያል።

የዚህ አረፍተ ነገር ግልባጭ

ዝናብ ካልዘነበ ሜዳው አይጨቀይም።

እዚህ ላይ መረዳት ያለብን ዋናው አርፍተ ነገርና ግልባጩ የእውነት ዋጋቸው እርስ በርስ ጥገኛ እንዳልሆነ ነው። ማለት ዋናው አረፍተ ነገር እውነት ሆኖ ግልባጩ እውነትም ሆነ ውሸት ሊሆን ይችላል።

ደግሞ ይዩ፡