የውጭ ስብስብ

ከtestwiki
የ00:54, 10 ሴፕቴምበር 2014 ዕትም (ከimported>Faolin42 ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Jump to navigation Jump to search
BA ሲቀነስ
ወይንም የB ውጭ ከA አንጻር
A ውጭ-ስብስብ በ U ውስጥ
A እና B ሚዛናዊ-ውጭ

ሁለት ስብስቦች ሊቀናነሱ ይችላሉ። መለጠፊያ:Nowrap (ወይም መለጠፊያ:Nowrap) ማለቱ ማናቸውም በA ውስጥ ኖረው ነገር ግን በ B የማይገኙ አባላት ስብስብ ማለቱ ነው።

በአንድ አንድ ስሌቶች ማናቸውም ስብስቦች የአቃፊያቸው አለም አቀፍ ስብስብ አባል እንደሆኑ ተደርገው ሊወሰዱ ይችላሉ። ይህ ሁሉን አቃፊ ስብስብ እንዲህ ይወከላል፡ U ። በዚህ ጊዜ መለጠፊያ:NowrapA ውጭ ወይንም የ Aተቃርኖ ይሰኛል።

ምሳሌ:

መሰረታዊ የውጭ ስብስብ ጸባዮች:

Aእና የB ሚዛናዊ ውጭ ስብስብ እንዲህ ይተረጎማል።

AΔB=(AB)(BA).

ለምሳሌ የ {7,8,9,10} እና {9,10,11,12} ሚዛናዊ ውጭ ስብስብ {7,8,11,12} ነው።

መለጠፊያ:መዋቅር