የማባዛት ህግ

ከtestwiki
የ14:06, 25 ኦክቶበር 2022 ዕትም (ከimported>EN-Jungwon ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Jump to navigation Jump to search

አንድን ነገር ለማድረግ a መንገዶች ቢኖሩና ሌላ ነገርን ለማድረግ b መንገዶች ቢኖሩ፣ ሁለቱን ነገሮች አንድ ላይ ለማድረግ a · b መንገዶች አሉ። መለጠፊያ:ቀመር

ምሳሌ

ከአበበ ቤት ወደ ሰሎሞን ቤት ለመሄድ 6 መንገዶች አሉ። ከስሎሞን ቤት ወደ መሰረት ቤት ለመሄድ 3 መንገዶች አሉ። ከአበበ ቤት ወደ መሰረት ቤት ለመጓዝ ስንት መንገዶች አሉ? መልሱ፡ 6*3 = 18 ነው።፡፡

fi:Todennäköisyysteoria#Tuloperiaate ja summaperiaate