ጥሬ ኮዱን ለየጨረር ጥላ ለማየት
←
የጨረር ጥላ
Jump to navigation
Jump to search
ይህን ገጽ ለማስተካከል አልተፈቀዱም፤ ምክንያቱም:
የጠየቁት አድራጎት ለ
ተጠቃሚዎች
ማዕረግ ላላቸው አባላት ብቻ ይፈቀዳል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
[[Image:Dot Product.svg|thumb|300px|right| <math> |A| \cos \theta\,</math> የቬክተር A በቬክተር B የቬክተር ጥላ ነው፡]] '''ጨረር ጥላ''' ማለት ያንድ ጨረር (ቬክተር) <math>\mathbf{a}</math> ጥላ በሌላ ጨረር <math>\mathbf{b}</math> ላይ ''ቀጥታ'' ሲያርፍ የሚፈጥረውን ጥላ ያመለክታል። ስለሆነም የጨረር ጥላ በ [[ነጥብ ብዜት]] ይገለጻል። ጨረር <math>A</math> እና <math>B</math> ቢሰጡን, ጨረር <math>A</math> ጨረር ጥላ በ<math>B</math> ላይ (<math>C</math>) ከጨረር <math>B</math> ጋር አንድ አይነት አቅጣጫ ሲኖረው መጠኑ እንዲህ ይሰላል : : <math>|C| = |A| \cos \theta\,</math> ከዚህ ተነስተን የ[[ነጥብ ብዜት]] ጸባያትን በመጠም የጨረር ጥላውን እንዲህ እናገኛለን : <math>C = \frac {A \cdot B} {|B| } \frac {B} {|B|} = \frac {A \cdot B} {|B|} {\hat B},</math> እንግዲህ የጨረር ጥላን ዋና ቀመር እንዲህ እናገኛለን : <math>C = \frac {A \cdot B} {|B|^2} {B}</math> == ምሳሌ == ሁለት ጨረሮች A = <3, -5, 2> እና B = <7,1,-2> ቢሰጡ፣ ቬክተር A በB ላይ የሚያጠላውን የጨረር ጥላ ፈልግ? ==== መፍትሔ ==== : <math>C = \frac {A \cdot B} {|B|^2} {B} = \frac{12}{54}<7,1,-2> = <\frac{14}{9}, \frac{2}{9}, \frac{4}{9}> </math> [[መደብ: ጨረር]]
(ወደ
የጨረር ጥላ
ለመመለስ)
የአሰሳ ምናሌ
የኔ መሣርያዎች
ለመግባት
ክፍለ-ዊኪዎች
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ዕይታዎች
ለማንበብ
View source
ታሪኩን አሳይ
More
ፈልግ
መቃኘት
ዋና ገጽ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
ስለ ሚዲያዊኪ እርዳታ
ልዩ ገጾች
መሣሪያዎች
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
የዚህ ገጽ መረጃ