የጨረር ጥላ

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
|A|cosθ የቬክተር A በቬክተር B የቬክተር ጥላ ነው፡

ጨረር ጥላ ማለት ያንድ ጨረር (ቬክተር) 𝐚 ጥላ በሌላ ጨረር 𝐛 ላይ ቀጥታ ሲያርፍ የሚፈጥረውን ጥላ ያመለክታል። ስለሆነም የጨረር ጥላ በ ነጥብ ብዜት ይገለጻል።

ጨረር A እና B ቢሰጡን, ጨረር A ጨረር ጥላ በB ላይ (C) ከጨረር B ጋር አንድ አይነት አቅጣጫ ሲኖረው መጠኑ እንዲህ ይሰላል :

|C|=|A|cosθ

ከዚህ ተነስተን የነጥብ ብዜት ጸባያትን በመጠም የጨረር ጥላውን እንዲህ እናገኛለን

C=AB|B|B|B|=AB|B|B^,

እንግዲህ የጨረር ጥላን ዋና ቀመር እንዲህ እናገኛለን

C=AB|B|2B

ምሳሌ

ሁለት ጨረሮች A = <3, -5, 2> እና B = <7,1,-2> ቢሰጡ፣ ቬክተር A በB ላይ የሚያጠላውን የጨረር ጥላ ፈልግ?

መፍትሔ

C=AB|B|2B=1254<7,1,2>=<149,29,49>