ከ«ኢንች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
imported>Yitbe
ስያሜ: ማስተካከያ
 
(No difference)

በ20:17, 25 ኦክቶበር 2022 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ኢንች የርቀት መለኪያ ሲሆን ወደ 2.54 ሴንቲሜትር ያህል ነው። በሌላ መልኩ አንድ ኢንች 25.4 ሚሊሜትር ወይም 2.54 x 10-1 ዴሲሜትር ወይም 2.54 x 10-3 ሜትር ወይም 2.54 x 10-5 ኪሎሜትር ጋር እኩል ነው።[1]

ስያሜ

አንድ ኢንች የጫማ (የርዝመት አሀድ) አንድ አስራ ሁለተኛ( 112) ያህል ነው። እንግሊዝኛው ኢንች የሚል ስያሜ ያገኘው ከዚህ ጋር በተያያዘ ነው፣ አንድ አስራ ሁለተኛ በላቲን አንቺያ ይባል ነበረና። በድሮ እንግሊዝኛ ይንች ይባልም ነበር። በአማርኛም ልክ እንዳሁኑ እንግሊዝኛ ኢንች ተብሎ ይጠራል።[2][3]

ዋቢ