ኢንች
Jump to navigation
Jump to search
ኢንች የርቀት መለኪያ ሲሆን ወደ 2.54 ሴንቲሜትር ያህል ነው። በሌላ መልኩ አንድ ኢንች 25.4 ሚሊሜትር ወይም 2.54 x 10-1 ዴሲሜትር ወይም 2.54 x 10-3 ሜትር ወይም 2.54 x 10-5 ኪሎሜትር ጋር እኩል ነው።[1]
ስያሜ
አንድ ኢንች የጫማ (የርዝመት አሀድ) አንድ አስራ ሁለተኛ( ) ያህል ነው። እንግሊዝኛው ኢንች የሚል ስያሜ ያገኘው ከዚህ ጋር በተያያዘ ነው፣ አንድ አስራ ሁለተኛ በላቲን አንቺያ ይባል ነበረና። በድሮ እንግሊዝኛ ይንች ይባልም ነበር። በአማርኛም ልክ እንዳሁኑ እንግሊዝኛ ኢንች ተብሎ ይጠራል።[2][3]