ከ«ጥግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
imported>Dexbot ጥ Removing Link FA template (handled by wikidata) |
(No difference)
|
በ05:36, 25 ማርች 2015 የታተመው ያሁኑኑ እትም
በካልኩለስ ጥናት የአንድ አስረካቢ ወይንም ድርድር ግቤት የተወሰነ ዋጋ እየቀረበ ሲሄድ የዚያ አስረካቢ ወይንም ድርድር ውጤት እየተጠጋ የሚሄደው ዋጋ ጥግ ይባላል። ጥግ መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳብ እንደመሆኑ ሪጋነት፣ ውድድር እና አጠራቃሚ የተሰኙት የካልኩለስ ዋና ዋና ሃሳቦች የሚተረጎሙት በጥግ ነው፡፡
የአስረካቢ ጥግ
አስረካቢ መለጠፊያ:Math እና ነጥብ መለጠፊያ:Math ቢሰጡ፣ አስረካቢው በተሰጠው ነጥብ ላይ ሊኖረው የሚችለው ጥግ እንዲህ ይጻፋል
ትርጉሙም መለጠፊያ:Mathን ወደ ነጥብ መለጠፊያ:Math በማስጠጋት የ አስረካቢ መለጠፊያ:Math ዋጋን በተፈለገ መጠን ወደ መለጠፊያ:Math ማስጠጋት ይቻላል። እንግዲህ " የመለጠፊያ:Math ዋጋው ወደ መለጠፊያ:Math ሲጠጋ, የመለጠፊያ:Math ጥግ መለጠፊያ:Math" ነው ይባላል። በጥንቃቄ መታየተ ያለበት፣ በአንድ ነጥብ ላይ አንድ አስረካቢ ያለው ጥግ እና ውጤት አንድ ላይሆኑ ይችላሉ፣ ማለት መለጠፊያ:Math። እንዲያውም አስረካቢ መለጠፊያ:Math በነጥብ መለጠፊያ:Math ላይ ትርጉም ላይኖረውም ይችላል። ጥግ፣ አስረካቢው የሚቀርበውን ዋጋ እንጂ የአስረካቢውን ዋጋ አያሰላም።
ምሳሌ
እዚህ ላይ f(1) በዜሮ ማካልፈል ስለሚሆን አስረካቢው 1ን ማስረከብ አይችልም። በሌላ አነጋገር አስረካቢው 1 ላይ ትርጉም የለውም። ሆኖም ግን መለጠፊያ:Math ወደ 1 እየተጠጋ ሲሄድ, መለጠፊያ:Math ወደ 2 እየተጠጋ ይሄዳል። ከላይ የተሰጠውን በስራ ለማሳየት መጀመሪያ x^2-1 መተንተን ያስፈልጋል. [(x-1)(x+1)]/(x-1). ከዛ መጣፋት የሚችሉትን ካጣፋን በሓላ x+1 ይቀራል. በመጨረሻም 1ን በx ቦታ መተካት. ስለዚህ መልሳችን 2 ነው ማለት ነው. f(x)=(2x-1)/x, x-->∞ ከላዪም ከታችም ∞ን ስለሚተጋ -1 ለውጥ አያመታም. ስለዚህ xን በx አጣፍተን መልሳችን 2 ይሆናል ማለት ነው.
| f(0.9) | f(0.99) | f(0.999) | f(1.0) | f(1.001) | f(1.01) | f(1.1) |
| 1.900 | 1.990 | 1.999 | ⇒ ትርጉም የለሽ ⇐ | 2.001 | 2.010 | 2.100 |
ከሰንጠረዡ መረዳት እንደሚቻለው መለጠፊያ:Mathን ወደ 1 በማስጠጋት አስረካቢ መለጠፊያ:Mathን ወደ 2 በፈለግነው መጠን ማስጠጋት ይቻላል። ስለሆነም አስረካቢው በ1 ላይ ያለው ጥግ 2 ነው ይባላል።
ሂሳባዊ የቀኖና ትርጉም
የጥግ ባህሪዎች
- እኩልዮሽ
- መደመር
- መቀነስ
- ማባዛት
- ማካፈል