ቆንጣጭ እርግጥ

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
ሁለቱ አስረካቢዎች f እና h በግቤት a ላይ አንድ አይነጥ ጥግ L አላቸው። እንዲሁም አስረካቢ g በa አቅራቢያ ባሉ ቦታዎች በሁለቱ አስረካቢዎች ተቆንጥጦ ተይዟል። እንግዲህ በ ቆንጣጭ እርግጥ ሜረት a ላይ ያለው የ g ጥግ L ነው።

ካልኩለስ ጥናትቆንጣጭ እርግጥ እሚባለው እርግጥ በሁለት አስረካቢዎች መካከል ያለን አስረካቢ ጥግ ለማግኘት፣ ብሎም ለማረጋገጥ የሚጠቅም የሂሳብ መሳሪያ ነው። በተለይ ይህ መሳሪያ በጣም ጠቃሚ እሚሆነው፣ የተቆነጠጠው (መሃል ላይ ያለው) አስረካቢ ጥግ ለማስላት አስቸጋሪ ሆኖ ሳለ እርሱን ቆንጥጠው የያዙት አስረካቢዎች ጥግ ስሌት ቀላል ሆኖ ሲገኝ ነው።

መለጠፊያ:ቀመር

ማረጋገጫ

L=limxaf(x)lim infxag(x)lim supxag(x)limxah(x)=L,


ምሳሌ

x ወደ 0 ሲጠጋ አስረካቢ x2 sin(1/x) ስለመቆንጠጡ የተሳለ

የሚከተለው ጥግጥግ ህግጋት ሊታዎቅ አይችልም

limx0x2sin(1x)


limxa(f(x)g(x))=limxaf(x)limxag(x),

ምክንያቱም

limx0sin(1x)

ኅልው አይደለምና።

ነገር ግን በ ሳይን አስረካቢ ትርጉም መሰረት፡

1sin(1x)1.

ስለሆነም፦

x2x2sin(1x)x2

limx0x2=limx0x2=0, በቆንጣጭ እርግጥ መሰረት, limx0x2sin(1x) ጥጉ 0 ነው ማለት ነው።


ተጨማሪ ንባብ