ጥግ

ከtestwiki
የ05:36, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከimported>Dexbot ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Jump to navigation Jump to search

ካልኩለስ ጥናት የአንድ አስረካቢ ወይንም ድርድር ግቤት የተወሰነ ዋጋ እየቀረበ ሲሄድ የዚያ አስረካቢ ወይንም ድርድር ውጤት እየተጠጋ የሚሄደው ዋጋ ጥግ ይባላል። ጥግ መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳብ እንደመሆኑ ሪጋነትውድድር እና አጠራቃሚ የተሰኙት የካልኩለስ ዋና ዋና ሃሳቦች የሚተረጎሙት በጥግ ነው፡፡

የአስረካቢ ጥግ

መለጠፊያ:Double image

አስረካቢ መለጠፊያ:Math እና ነጥብ መለጠፊያ:Math ቢሰጡ፣ አስረካቢው በተሰጠው ነጥብ ላይ ሊኖረው የሚችለው ጥግ እንዲህ ይጻፋል

limxcf(x)=L

ትርጉሙም መለጠፊያ:Mathን ወደ ነጥብ መለጠፊያ:Math በማስጠጋት የ አስረካቢ መለጠፊያ:Math ዋጋን በተፈለገ መጠን ወደ መለጠፊያ:Math ማስጠጋት ይቻላል። እንግዲህ " የመለጠፊያ:Math ዋጋው ወደ መለጠፊያ:Math ሲጠጋ, የመለጠፊያ:Math ጥግ መለጠፊያ:Math" ነው ይባላል። በጥንቃቄ መታየተ ያለበት፣ በአንድ ነጥብ ላይ አንድ አስረካቢ ያለው ጥግ እና ውጤት አንድ ላይሆኑ ይችላሉ፣ ማለት መለጠፊያ:Math። እንዲያውም አስረካቢ መለጠፊያ:Math በነጥብ መለጠፊያ:Math ላይ ትርጉም ላይኖረውም ይችላል። ጥግ፣ አስረካቢው የሚቀርበውን ዋጋ እንጂ የአስረካቢውን ዋጋ አያሰላም።

ምሳሌ

f(x)=x21x1

እዚህ ላይ f(1) በዜሮ ማካልፈል ስለሚሆን አስረካቢው 1ን ማስረከብ አይችልም። በሌላ አነጋገር አስረካቢው 1 ላይ ትርጉም የለውም። ሆኖም ግን መለጠፊያ:Math ወደ 1 እየተጠጋ ሲሄድ, መለጠፊያ:Math ወደ 2 እየተጠጋ ይሄዳል። ከላይ የተሰጠውን በስራ ለማሳየት መጀመሪያ x^2-1 መተንተን ያስፈልጋል. [(x-1)(x+1)]/(x-1). ከዛ መጣፋት የሚችሉትን ካጣፋን በሓላ x+1 ይቀራል. በመጨረሻም 1ን በx ቦታ መተካት. ስለዚህ መልሳችን 2 ነው ማለት ነው. f(x)=(2x-1)/x, x-->∞ ከላዪም ከታችም ∞ን ስለሚተጋ -1 ለውጥ አያመታም. ስለዚህ xን በx አጣፍተን መልሳችን 2 ይሆናል ማለት ነው.

f(0.9) f(0.99) f(0.999) f(1.0) f(1.001) f(1.01) f(1.1)
1.900 1.990 1.999 ⇒ ትርጉም የለሽ ⇐ 2.001 2.010 2.100

ከሰንጠረዡ መረዳት እንደሚቻለው መለጠፊያ:Mathን ወደ 1 በማስጠጋት አስረካቢ መለጠፊያ:Mathን ወደ 2 በፈለግነው መጠን ማስጠጋት ይቻላል። ስለሆነም አስረካቢው በ1 ላይ ያለው ጥግ 2 ነው ይባላል።

ሂሳባዊ የቀኖና ትርጉም

መለጠፊያ:ቀመር

የጥግ ባህሪዎች

  • እኩልዮሽ
    (limxcf(x)=L1)(limxcf(x)=L2)(L1=L2)
  • መደመር
    (lim\limits xaf(x)=L)(lim\limits xag(x)=B)(lim\limits xa[f(x)+g(x)]=L+B);
  • መቀነስ
    (lim\limits xaf(x)=L)(lim\limits xag(x)=B)(lim\limits xa[f(x)g(x)]=LB);
  • ማባዛት
    (lim\limits xaf(x)=L)(lim\limits xag(x)=B)(lim\limits xa[f(x)g(x)]=LB);
  • ማካፈል
    (lim\limits xaf(x)=L)(lim\limits xag(x)=B0)(lim\limits xa[f(x)g(x)]=LB).