ሊኒያር እኩልዮሽ

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
የሊኒያር እኩልዮሽ ስዕል ሰንጠረዥ

ሊኒያር ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦

y=mx+b,

yና"x" ተለዋዋጭ ዋጋ ሲወክሉ mb, ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላሉ።

እኩልዮሹ በተለያየ መንገድ ሊጻፍ ይቻላል፣ ለምሳሌ፦

Ax+By+C=0,

ወይም

Ax+By=C,

ወይም

yy1=y2y1x2x1(xx1),

ወይም

xa+yb=1,

ወይም

ፓራሜትሪክ መንገድ

x=Tt+U
እና
y=Vt+W.

ወይም

ፖላር መንገድ

r=mrcosθ+bsinθ,

ወይም

ኖርማል መንገድ

ysinϕ+xcosϕp=0,

ሁሉም እኩልዮሽ የስዕል ሰንጠረዥ ላይ ሲሳሉ ቀጥተኛ መስመርን ስለሚሰጡ ሊኒያር እኩልዮሽ ይባላሉ። መለጠፊያ:መዋቅር