ሶስት ማእዘን

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search

ሶስት ማእዘን ከሶስት ቀጥተኛ መስመርና ከ3 ማእዘናዊ ነጥቦች የሚሰራ ጂዎሜትሪ ምስል ነው።

የሶስ ማዕዘን ባህርያት

የሶስት ማዕዘን መጠነ ዙሪያ ስሌቶች

ሶስት ማዕዘን
የ3 ማእዘን ጎን ርዝመተኦች a, b ና c ሲሆኑ አንግሉ ደግሞ α, β ና γ ነው.
:s=a+b+c
asinα=bsinβ=csinγ.
c2 =a2+b22abcos(γ)
b2 =a2+c22accos(β)
a2 =b2+c22bccos(α)
α=arccos(b2+c2a22bc)
β=arccos(a2+c2b22ac)
γ=arccos(a2+b2c22ab)

የሶስት ማዕዘን መጠነ ስፋት ስሌቶች

Area=12bh
:Area=12bh

Area ሚለው ስፋትን ሲያመለክት፣ b የሚለው ማንኛውንም የ3 ማእዘን ጎን ሲሆን ፣ h ደግሞ ከዚህ ጎን እስከ በትይዩው ወዳለው ማእዘን በስትክክል የሚሳል ቁመትን ይመለከታል።

Area=12absinγ=12bcsinα=12casinβ
Area=12absin(α+β)=12bcsin(β+γ)=12casin(γ+α).
Area=b2(sinα)(sin(α+β))2sinβ
Area=a22(cotβ+cotγ)=a2(sinβ)(sinγ)2sin(β+γ)
Area=s(sa)(sb)(sc)

እዚህ ላይ s=a+b+c2 የ 3 ማዕዘኑ መጠነ ዙርያ ግማሽ እንደሆነ እናስተውል

Area=14(a2+b2+c2)22(a4+b4+c4)
Area=142(a2b2+a2c2+b2c2)(a4+b4+c4)
Area=14(a+bc)(ab+c)(a+b+c)(a+b+c).

መለጠፊያ:መዋቅር-ትምህርት