ኳድራቲክ

ከtestwiki
Jump to navigation Jump to search
የኳድራቲክ ፈንክሽኑን ax2 + bx + c ስንስል የምናገኘው ይስሌት ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። a, b ና c ሲቀያየሩ በስእሉ ላይ የሚያመጡትን ለውጥ ያስተውሉ

ኳድራቲክ ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦

ax2+bx+c=0,

x ተለዋዋጭ ዋጋን ሲወክል a, b, and c ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላል። በነገራችን ላይ a ≠ 0 አለዚያ a = 0 ከሆነ ስሌቱ ሊኒያር እኩልዮሽ ወይም ቀጠተኛ እኩልዮሽ ይሆናል ማለት ነው።

እኩልዮሹን እውነት ለማድረግ ተለዋዋጭ ዋጋው በሚከተለው አይነት ሊሰላ ይገባል፡ -

x=b±b24ac2a,

ቋሚ ዋጋወቹ በዚህ መንገድ ሁለቱን መልሶች ካገኘን በኋላ እኩልዮሹን ፈታን ወይንም መልሱ አገኘን ብለን እንናገራለን ማለት ነው።

መለጠፊያ:መዋቅር